Репост из: የእምነት ጥበብ
6: እነሆ እኔ በዚያ በኮሬብ በዓለት ላይ በፊትህ እቆማለሁ፤ ዓለቱንም ትመታለህ፥ ሕዝቡም ይጠጣ ዘንድ ከእርሱ ውኃ ይወጣል፡” አለው። ሙሴም በእስራኤል ሽማግሌዎች ፊት እንዲሁ አደረገ።ውሃ እንደ ግድግዳ ከቆመ Exodus 14 አማ - ዘጸአት
22: የእስራኤልም ልጆች በባሕሩ መካከል በየብስ ገቡ፤ ውኃውም በቀኛቸውና በግራቸው እንደ ግድግዳ ሆነላቸው። ብረት በውሃ ላይ ከተንሳፈፈ 2 Kings 6 አማ - 2ኛ ነገሥት
6: የእግዚአብሔርም ሰው፦ የወደቀው ወዴት ነው? አለ፤ ስፍራውንም አሳየው፤ እንጨትም ቆርጦ በዚያ ጣለው፥ ብረቱም ተንሳፈፈ።
ሰው በውሃ ላይ ከተራመደ Matthew 14 አማ - ማቴዎስ
26: ደቀ መዛሙርቱም በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ፦ “ምትሐት ነው፡” ብለው ታወኩ፥ በፍርሃትም ጮኹ።ካለን መጽሐፍ ቅዱስ ድንግል በድንግልና ልትወልድ አትችልምን?
እግዚአብሔር በፈቀደበት ቦታ የተፈጥሮ ሥርዓት ይሸነፋል። ሰማይን፣ ምድርንና ባሕርን በቃሉ ብቻ ወደ መሆን ለጠራው ለእርሱ የሚከብድ ነገር አለን? ተፈጥሮ እና አካላት የፈጣሪ ፈጠራዎች ናቸው። ሕጎቻቸው እና ንብረቶቻቸው ወዲያውኑ ለጌታቸው ፈጣሪ ተገዢ ይሆናሉ። አዳምና ሔዋን የባሕርን ዓሦች፣ የሰማይ የሚበርሩ ፍጥረታትን፣ የሚሳቡ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ እንዲገዙ ተሰጣቸው (ዘፍ. 1፡26)። ሁሉም ከውድቀት በፊት ለእነርሱ ተገዥ ነበሩ። ከውድቀት በኃላ ግን ይሄን አጥተዋል ፍጥረት ከአዳም ጋር ተጣላ አዳምና ሔዋን ከፈጣሪያቸው ጋር ተጣልተዋልና ፍጥረትን እነሱ ጋር ተጣሉ ።
ጌታም በመወለድ አደሳቸው እንደገናም ፈጠራቸው
ቅዱሳን ክርስቶስን ለብሰው ፍጥረት ሁሉ ለእነሱ እንድገዙ አደረጉ ቅዱሳን ከተፈጥሮና ከህክምና ህግጋት ውጭ የሆኑትን ፈጽመዋል በአንድ ቄ ውድ ያው ረጅምና ገዳይ የሆኑ ሕመሞች ጠፉ ፣ሸባ የሆኑ አካሎች ጤናማ ሆኑ ራዕይ የሌላቸው የራዕይ ኃይል ተቀበሉ ብዙዎች ከሞት ተነሱ ።፣አንዳንድ ቅዱሳን ያለ ምግብና ውሃ ለረጅም ጊዜ ሊኖሩ ይችላሉ ፣ሌሎች ቅዱሳን የዱር እና ጨካኝ እንስሳትን እንድገዟቸው አደረጉ ስለዚህ ክርስቶስ ሲወለድ ክብደት ቁመት ቢኖረውም ምንም ጉዳት ሳይደርስባት ሕፃናት በሚወለዱበት በድንግልና ማለፍ እንደሚቻል መገመት ለምን ይከብዳል?ከትንሣኤውም በኃላ John 20 አማ - ዮሐንስ
19: ያም ቀን እርሱም ከሳምንቱ ፊተኛው በመሸ ጊዜ፥ ደቀ መዛሙርቱ ተሰብስበው በነበሩበት፥ አይሁድን ስለ ፈሩ ደጆቹ ተዘግተው ሳሉ፥ ኢየሱስ መጣ፤ በመካከላቸውም ቆሞ፦ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፡” አላቸው። በተዘጉ ደጆች አልፏል ።
@felgehaggnew