ሀንሲ ፍሊክ አሁን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ጋቪ ከነገ ጨዋታ ውጪ እንደሆነ ተናግሯል።
በተጨማሪ ኦልሞ ለነገ ጨዋታ ዝግጁ እንደሆነ እና ከሁለተኛው አጋማሽ በኋላ ተቀይሮ ሊገባ እንደሚችል በመግለጫው ላይ ተናግሯል።
@BARCAFANSETHIOPIA