Репост из: Development Bank of Ethiopia (DBE)
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአገራችን ለ49ኛ ጊዜ "ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል!" በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ114ኛ ጊዜ “For ALL women and girls: Rights. Equality. Empowerment.” በሚል መሪ ቃል ለሚከበረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፉት ዓመታት ባደረገው የሪፎርም ስራ ሴቶችን በተለያዩ የአመራር እርከኖች ላይ ለማብቃት ጥረት አድረጓል፡፡ በያዝነው ዓመትም ባንኩ በሴት ፕሬዚዳንት መመራት ከጀመረ በኋላ ሴቶችን ማዕከል ያደረጉ የተለያዩ የአመራር ክህሎት ስልጠናዎች በመስጠት የማብቃት ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!