Репост из: Abay Bank
ዓባይ ባንክ በቡታጅራ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወነ
------------------------
ዓባይ ባንክ የ1446ኛውን የታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ በቡታጅራ ከተማ የኢፍጣር መርሃ ግብር በትናትናው ዕለት አከናውኗል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ የዓባይ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ባስቀመጠው ተቋማዊ መርሁ መሠረት የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ረገድ ለወገን ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡
የረመዳን ወር የአብሮነት መገለጫ ወር በመሆኑ፣ ባንኩ በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ተመሳሳይ የኢፍጣር መርሃግብር በማዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡