Репост из: Lion International Bank S.C.
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2016/17 የበጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ አመት አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ።
የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ዳንኤል ተከስተ፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ ም/ሰብሳቢ ዶ/ር አክሊሉ ገ/ሥላሴ እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ. ም በአዲስ አበባ ሳፋየር ሆቴል በተደረገው ግመገማ በሦስት ሪጅኖች ስር የሚገኙ የ12 ዲስትሪክቶች እና የአንድ ስፔሻል ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች የአፈፃፀም ሪፖርታቸውን አቅርበዋል።
በግምገማው ባንኩ በሩብ ዓመቱ ያሳየው አፈፃፀም በአንፃራዊነት የተሻለ የሚባል ቢሆንም ከእቅዱ አንፃር ሲታይ ብዙ መስራት እንደሚጠበቅ ተመላክቷል።
በቀጣይም የበጀት አመቱን እቅድ በተያዘለት ጊዜ ማሳካት እንዲቻል በሩብ አመቱ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ተለይተው ውይይት የተካሄደባቸው ሲሆን፤ እነዚህን ነጥቦች በተቻለ ፍጥነት አስተካክሎ ወደ ስራ መግባት እንደሚገባ አቅጣጫ በማስቀመጥ ስብሰባው ተጠናቋል።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
https://linktr.ee/anbesabank #KeyToSuccess #events