Репост из: Abay Bank
ዓባይ ባንክ ለሠራተኞቹ የስትራቴጂ እና የብራንዲንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ አካሄደ
ዓባይ ባንክ የባንኩን የ5 ዓመት ስትራቴጂ እና በቅርቡ ይፋ ያደረገውን የብራንድ መለያ በተመለከተ በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ እና አዳማ ዲስትሪክት ስር ለሚገኙ ሠራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ አካሄደ።
የባንኩ የስትራቴጂ ዋና መኮንን አቶ ወንድይፍራው ታደሰ፣ የሰው ሀብት ዋና መኮንን አቶ በለጠ ቀኔ፣ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ ፣የሐብት ማሰባሰብ ዳይሬክተር አቶ ማርቆስ ደመቀ እና የስትራቴጂና ኢኖቬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ መልሰው አሻግሬ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፖቹን ሰጥተዋል።
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ