Репост из: Abay Bank
ዓባይ ባንክ በእንግሊዝ ሀገር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ-ግብር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል::
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለንደን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች እና ለገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ደቦ የተሰኘውን የሐዋላ ፍሰት አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ-ግብር ያካሄደ ሲሆን ባንካችን የሀዋላ አገልግሎቶቹን በስፋት አስተዋውቋል፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com