Репост из: Nib InternationalBank
ንብ አራሼ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት - ለአንቺ!
ንብ አራሼ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነፍሰ ጡር እናቶች በቅድመ ወሊድ ወቅት የጤና ክትትል ለማድረግ እንዲሁም ድህረ ወሊድ በተገቢው መንገድ መታረስ እንዲችሉ ከሚገጥማቸው የገንዘብ እጥረት የሚታደግ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡
አገልግሎቱ “አራሼ” በተሰኘ የቁጠባ ሒሳብ ደብተር እንደ ደንበኛው ፍላጎት በወለድና ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚከፈት ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!
የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website