ቤተ ያሬድ

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование

የአብነት ትምህርት ለመማር የሚፈልጉ ከኾነ በዚህ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ።
መግለጫና መመዝገቢያ፦
https://forms.gle/Uax7v3ZPtEFvJnz29
ሊንኩን ሲከፍቱት ስለ ምንሰጣቼው የአብነት ትምህርቶች፣ ስለ ትምህርት ሰዓትና ስለ ክፍያው የሚገልጽ መግለጫ  ይመጣሎታል ።
ከተስማሙበት ከመግለጫው ሥር ያለውን ፎርም ይሙሉልን።
ለበለጠ መረጃ
@lealem16 ላይ በመግባት ያናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций

ነጠላ ግስ መ ር ኢያሱ.pdf
2.3Мб
ግሶች.pdf
322.7Кб
መጽሐፈ ግስ ወሰዋስው .pdf
39.0Мб
መጽሐፈ_ግሥ_ወሰዋስው_መ_ታ_መዝገቡ_ስብሐት.pdf
81.5Мб
መዝገበ ታሪክ ቁ 1.pdf
13.8Мб
መዝገበ ታሪክ ቁ 2.pdf
10.8Мб
ግስ በምልክት (የሚጠብቅ የሚላላውን የሚያሳይ)

Beteyared21
Beteyared21

ቀተ- ቀተለ
ቀደ- ቀደሰ
ተን- ተንበለ
ባረ- ባረከ
ማህ- ማህረከ
ሴሰ- ሴሰየ
ክህ- ክህለ
ጦመ- ጦመረ

#ቀደ ያላቸውን አጥብቆ ማንበብ ነው ሌላው ኹሉም ላልቶ ነው የሚነበበው።

ለተጨማሪ መረጃ
🔻🔻🔻
የ፰ቱ እርእስተ ግስ ጠባያት

ጥር ፳ ፳፻፲፮ የተዘረፈ ቅኔና ሙያው

መጽሐፉ የሚገኝባቸው አብያተ መጻሕፍት

▰አርጋኖን ቤተ መጻሕፍት 4 ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ፤
▰ኢትዮ ፋጎስ ቤተ መጻሕፍት ቅድስት ሥላሴ ሕንጻ፤
▰ማዮን ቤተ መጻሕፍት ቅድስት ሥላሴ ሕንጻ፤
▰ልዩ ቤተ መጻሕፍት ቅድስት ሥላሴ ሕንጻ፤
▰በላይ ቤተ መጻሕፍት ቅድስት ሥላሴ ሕንጻ፤
▰ብራና ቤተ መጻሕፍት ቅድስት ማርያም አጠገብ፤
▰ጃዕፋር ቤተ መጻሕፍት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት፤

▰▰▰●●●●▰▰▰

👉ባሕር ዳር ያላችሁ +251924850357 ደውሎ ከመምህር ቀጸላ መንግሥቱ ሽንብጥ ሚካኤል - መውሰድ ይቻላል!!!

👉መቐለ ያላችሁ 0913673023 ወይም 0932330720 ደውሎ ከዲያቆን ገብረ ሕይወት - ማርያም ጉግሳ ቤተ ክርስቲያን - መውሰድ ይቻላል!!!

👉ድሬዳዋ +251918609092 ደውሎ መውሰድ ይቻላል!!!

👉ሐረር +251921580043 (ለዐለም)

👉ጎንደር ያላችሁ 0929506922 ከመምህር ፍሬ ስብሐት - ሎዛ ማርያም - ወይም 0935185171 ደውሎ ከመምህር ጴጥሮስ - ልደታ ቤተ ክርስቲያን - መውሰድ ይቻላል!!!

የተላከው ጥቂት መጽሐፍ ነው። ሳያልቅባችሁ ውሰዱ!!!

#ማስገንዘቢያ፦
የጀርባ ዋጋው 800 ብር ሲሆን የአብነት (የቆሎ) ተማሪዎች ለሆኑ ብቻ 100 ብር ቅናሽ ይደረግላቸዋል።

▰መስተዋድድ - አገባብ - Preposition▰

ይህ መጽሐፍ ከቅዱሳት መጻሕፍት ልዩ ልዩ ጥቅሶችን በመጥቀስ በዐረፍተ ነገር ውስት የግእዝ መስተዋድዳን ቃላት አደራደር፣ አሰካክ፣ አቀማመጥና አነባበርን የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው። ስሙም “መስተዋድድ” ተብሎ ተሰይሟል።

መስተዋድድ የሚለው ቃልም “አስተዋደደ” ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ባዕድ ቅጽል ሲሆን ትርጓሜው “የሚያስማማ፣ የሚያዋድድ፣ የሚያዋህድ፣ የሚያቈራኝ፣ የሚያጋጥም፣ የሚያመቻች፥ አስማሚ” ማለት ነው። መስተዋድድ በአማርኛ ሥያሜው “አገባብ” ነው።

አገባብ ከማለት ይልቅም “መስተዋድድ” የሚለውን የራሱ የግእዝ ሥያሜ እንዲይዝ ተደርጓል። መስተዋድድ ለሚለው ቃልም “መስተሰናእው” የሚል ሞክሼ ቃል ያለው ሲሆን ለአንባብያን የተለመደ ቃል የሆነው ይህ “መስተዋድድ” የሚለው ቃል ተመርጧል።

ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያውን የቅኔ ደረጃ አጠናቅቀው ቅኔ ለመቀኘት እስከ ፫ ዐመትና ከዚያ በላይ፤ ሙሉ የቅኔን ትምህርት አጠናቅቀው የቅኔ መምህር ለመሆን ከ፯ ዐመታት በላይ ብዙ ይደክሙ የነበሩ ደቀ መዛሙርት በቀላሉ የሚማሩበት ሲሆን ቅኔን የሚያስተምሩ የቅኔ መምህራን ደግሞ በልበ ምሉእነት የሚያስተምሩበት እጅግ በጣም ጠቃሚ መጽሐፍ ነው።

በተጫማሪም የግእዝ ቋንቋ ንግግር ክህሎታቸውን ለማዳበር ለሚተጉና ለሚጥሩ አንባብያን ሁሉ መሠረትና ምሰሶ ነው።

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሱ ጥቅሶች ከልዩ ልዩ ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የተወሰዱ በመሆናቸው ይህን መጽሐፍ የሚያነቡ ሁሉ የቅዱሳት መጻሕፍት ዕውቀታቸው እጅግ የላቀ ይሆናል።

የዚህ መጽሐፍ መጻፍ ዋና ዓላማም የግእዝ መስተዋድዳን ቃላት በጕልህ ከማስገንዘብ ባሻገር አንባብያንን ሁሉ ከቅዱሳት መጻሕፍት ጋር ማስተሳሰርና፣ ማዛመድና ማቈራኘት ነው።

አንዳንዱ ዐቢይ መስተዋድድም በልዩ ልዩ ትርጓሜ የሚተረጐም ሲሆን ከቅዱሳት መጻሕፍት ሙሉ መረጃና ማስረጃ ቀርቦለታል፡፡ አልፎ አልፎም ዐይናማዎች የቅኔ መምህራን የተቀኟቸው ቅኔያት እንደ ተጨማሪ ማስረጃና መረጃ ሆነው ቀርበዋል፡፡

Share በማድረግዎ ከልብ አመሰግናለሁ።

ሐረር ላላችኹ ጥቂት ቅጆች ብቻ አሉ።
  በ0921580043 ለዐለም ብላችኹ ታገኛላችኹ።

ትምህርቱን ለመማር Bio ላይ ባለው ሊንክ ይመዝገቡ።

ይንኩት
👇👇👇👇
@beteyared21
@beteyared21
@beteyared21

ወረብ ዘአስተርእዮ ማርያም በሊቀ ጠበበብት ሲራክ ጌትነት

@beteyared21
@beteyared21
@beteyared21

Показано 17 последних публикаций.