በታምራትህ አምናለሁ!
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳቹህ @CHRIST_TUBE የቻናላችንን ተከታታዮች
በተአምራትህ አምናለሁ!
በካትሪን ኩልማን የተፃፈ ተወዳጅ የሆነውን መፅሐፍ በትረካ መልክ ወደ እናንተ ለማስተላለፍ ዝግጅት ላይ ነን
ካትሪን ለወንጌል የተመረጠች አገልጋይ ስትሆን የጠፉ ነፍሳትን ከጨለማ ወጥተው ለማየት በመንፈሳዊ ቅንዓት የተቃጠለ ልብ ነበራት
ካትሪን ኩልማን የመንፈሳዊ አገልግትዋ ዓላማ በሽተኞችን መፈወስ ብቻ እንደሆነ አድርገው የሚያስቡትን ሰዎች አበክራ ትቃወማለች በመሆኑም ከተአምራት በላይ ትልቅ ግምት ሊሰጠው የሚገባ ለነፍስ ደህንነት አፅንኦት የምታስተምር አገልጋይ ናት።
ብዙ ፈውስን ያገኙ ሰዎች ስጋቸው ብቻ ሳይሆን ነፍሳቸውም የዳኑበት እውነት የተካተተ ነውና እንድትከታተሉን በጌታ ፍቅር እንጠይቃቸዋለን
ከChrist Tube ቻናል ጋር በመተባበር
በቅርብ ቀን ይጠብቁን...
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE