#የማለዳ_ቃል 🌤☀️
“ወደ ጕድጓዱም ወደ ዳንኤል በቀረበ ጊዜ በኀዘን ቃል ጠራው፤ ንጉሡም ተናገረ ዳንኤልንም፦ የሕያው አምላክ ባሪያ ዳንኤል ሆይ፥ ሁልጊዜ የምታመልከው አምላክህ ከአንበሶች ያድንህ ዘንድ ችሎአልን? አለው።”
— ዳንኤል 6፥20
ዳንኤልም መለሰ “አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ”
— ዳንኤል 6፥22
⚡️ አዎ የምናመልከው አምላክ ከማንችለው ነገር ውስጥ አውጥቶናል አናልፈውም ያልነውን ነገር አሳልፎናል! የጠላታችንን አፍ አዘግቶልናል!
✨ መልካም ቀን ! ✨
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE