#አድርሱልኝ.../ማስጠንቀቂያ ⁉️
ወንጌል ሰምቶ ላላመነው ውንድሜጽእና እህቴ አድርሱልኝ።😭😭😭🙏🙏
የድነት ቃል ሰምተው
እ"ቤቱ" ላልመጡ
. . . . . . .
በ"ባዕዱ" ጽድቅ ላይ
የተንጠለጠሉ
. . . . . . . . .
የመጨረሻውን ግብ
ሙሽራው ያጠራል
. . . . . . . . . .
መንሹ በእጁ ነው
ገለባውን ይለያል
. . . . . . . . . .
ዋሽቶ ማለፍ የለም
አታልሎ እግዜሩን
. . . . . . . . . . .
ሚዛኑ የ "ፅድቅ ነው
ያጋድላል ለእውነት
#ወንድሜ_ተኝተህ_ከሆነ_ንቃ
ንስሃ ንስሃ ንስሃ
✍✍ተፃፈ_በአና_ንጉሴ✍✍
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
ወንጌል ሰምቶ ላላመነው ውንድሜጽእና እህቴ አድርሱልኝ።😭😭😭🙏🙏
የድነት ቃል ሰምተው
እ"ቤቱ" ላልመጡ
. . . . . . .
በ"ባዕዱ" ጽድቅ ላይ
የተንጠለጠሉ
. . . . . . . . .
የመጨረሻውን ግብ
ሙሽራው ያጠራል
. . . . . . . . . .
መንሹ በእጁ ነው
ገለባውን ይለያል
. . . . . . . . . .
ዋሽቶ ማለፍ የለም
አታልሎ እግዜሩን
. . . . . . . . . . .
ሚዛኑ የ "ፅድቅ ነው
ያጋድላል ለእውነት
#ወንድሜ_ተኝተህ_ከሆነ_ንቃ
ንስሃ ንስሃ ንስሃ
✍✍ተፃፈ_በአና_ንጉሴ✍✍
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY