✍ ይህንን እውነት ለብዙ ሰው እንዲደርስ
🤳Forward ያድርጉ፡፡ 🙏
👇👇👇👇
🔱 #ጠላትን _የምናሸንፍበት_መንገድ
#ከሁኔታ_በላይ_እግዚአብሔርን_ማመስገን
የክርስቲያን ህይወት መመዘኛው ይህ ነው በመልካም ቀን ብቻ ሳይሆን በመጥፎም ቀን እግዚአብሔር ማመስገን ነገሩ ምንም ይሁን ምን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው።
“ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።”
— መዝሙር 50፥23
#መከራን_ለመቀበል_ዝግጁ_መሆን
አንድ የምወደው አባባል "መከራ ለክርስቲያን የከበረ ጌጥ ነው"ጌጥ ውበትን ሲያመላክት መድመቂያ መዋቢያ ውበት መጨመሪያ ነው ያ ማለት ለክርስቶስ ብለን የምንቀበልው ፈተና ድልን ያጎናጽፋል።
ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለ" .... በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”
— ዮሐንስ 16፥33
“ስለ ስሜ ስንት መከራ ሊቀበል እንዲያስፈልገው እኔ አመለክተዋለሁና አለው።”
— ሐዋርያት 9፥16
#ያለ_ማቋረጥ_መቃወም
በዓለም ላይ ሁለት ነገሮች ይሆናሉ እግዚአብሔርም ሰይጣንም በስራ ላይ ናቸው ዲያቢሎስ እኛን ለማጥፋት ሲሮጥ እግዚአብሔር ያለማቋረጥ ይጠብቀናል ውጊያ ተግዳሮቶች ሲኖሩ እንደ ትጉ ወታደር ዝግጁ ሆኖ መዋጋት ተገቢ ነው
“እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤”
— ያዕቆብ 4፥7
✍ [@mercy1te]
ተወዳጆች ተባረኩ! 👐
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY