🏆 "የዓመቱ ምርጥ ድላችን ነው!" - ኬራን ማኬና
✨ ትላንት ምሽት በስታምፎርድ ብሪጅ ያስመዘገቡትን ታሪካዊ ድል ተከትሎ የኢፕስዊች አሰልጣኝ ሀሳባቸውን ገልጸዋል።
💭 "ይህንን ምሽት ልንረሳው አንችልም። ለቡድናችን፣ ለደጋፊዎቻችን እና ለክለቡ ጠቅላላ ትልቅ ድል ነው። የዓመቱን ምርጥ አቋም አሳይተናል"
📊 የኢፕስዊች ታውን አስደናቂ መዝገብ:
• ቶተንሀም ሆትስፐርን በሎንደን አሸንፈዋል
• ቼልሲን በሜዳቸው ድል አድርገዋል
• ዎልቭስን በሞሊኑክስ ግራውንድ ማሸነፍ ችለዋል
💪 በእንግሊዝ እግርኳስ ታሪክ ውስጥ በአንድ ዓመት ውስጥ እንደዚህ ያለ አስደናቂ ድል ያስመዘገበ የChampionship ቡድን እምብዛም አይታይም።
[ Fetan Sport ]
" SHARE " | @DREAM_SPORT