DREAM SPORT ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት
- የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ።
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ ያናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


NEW 🚨

ቼልሲ ለማይክ ማግኛን ዝውውር €15 ሚልየን ዩሮ ለኤሲ ሚላን አቅርበዋል፣ የመጨረሻ ውሳኔው የሚላን ይሆናል ።

ቼልሲ ከአለም ክለቦዥ ዋንጫ የዝውውር መስኮት ማለቅ በፊት ዝውውሩን መጨረስ ይፈልጋሉ ።

Fabrizio Romano 📰

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ዛሬ ማን ደምቆ የሚያመሽ ይመስላቹሀል ?

" SHARE " | @DREAM_SPORT

872 0 0 12 16

ክሪስትያኖ ሮናልዶ እና ላሚን ያማል ለዛሬው ጨዋታ በመዘጋጀት ላይ! 🇵🇹🇪🇸

" SHARE " | @DREAM_SPORT


Репост из: Lengo sport
💸💲ይገምቱ 15,000 ፖይንት ያሸንፉ💸💲

Lengobet 💲 15,000 ፖይንት የማሸነፍ እድል አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።

በዛሬው ምሽት በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች ትክክለኛ ውጤት / Correct score ለገመቱ 15 ሰዎች የ15000 ፖይንት የሚካፈሉ ይሆናል!

ትክክለኛውን ውጤት https://t.me/Lengosport/3790 ላይ ገብተው ኮሜንት ስር በመገመት ይሸለሙ!

‼️ ከአንድ በላይ ግምት ማስቀመጥ ከጨዋታው ውጪ ያደርጋል

ለመመዝገብ 👉 https://www.lengobet.com/
#lengobet


❗️የባርሴሎናው ሌጀንድ ኔይማር ጁንየር በኮቪድ - 19 መያዙ ተዘግቧል.

Get well soon, Ney!

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ሪያል ማድርድ ቀዳሚውን ስፍራ ተቀዳጅቷል !!

በአሁን ሰዓት ከፍተኛ ዋጋ የሚያወጡ የስፔን ቡድኖች ይፋ ሲሆኑ ሪያል ማድርድ ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል።

ሎስ ብላንኮቹ በአሁን ሰዓት €6.170 ቢሊዮን የሚተመን የገበያ ዋጋ አላቸው።

በሁለተኝነት የተቀመጠው ሌላኛው ገናናው የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ሲሆን...

የገበያ ዋጋውም €5.561 ቢሊዮን ይገመታል።

የሶስተኝነት ስፍራን የተቀዳጀው ሌላኛው የስፔኑ ታላቅ ቡድን አትሌትኮ ማድርድ ሲሆን...

እርሱም €2.107 ቢሊዮን ያወጣል ተብሏል።

በአጠቃላይ 3ቱ ቡድኖች በአንድነት ከስፔን 75% ያህሉን ዋጋ ስይዙ...

ሌሎች የተቀሩት ቡድኖች በአጠቃላይ 25% ያክል ብቻ እንደሚያወጡ ተጠቁሟል።

ቁጥራዊ መረጃው የእውቁ ዲያሪዮስ ነው።

"SHARE" | @DREAM_SPORT


''ከዣቪ አሎንሶ ጋር ጥቅት ጊዜ አውርተን ነበር።''

''ከእርሱ ጋር ለመስራት ሁላችንም ጓጉተናል ሁሉንም ነገር ከእርሱ ለመማር ዝግጁ ነን።''

''ታክቲኮቹን ፤ ሀሳቦቹን ሁሉንም ነገር ከእርሱ ማግኘት እንፈልጋለን። ምክንያቱም እኛ ማሸነፍ እንፈልጋለን። እንደሚናደርገውም እናውቃለን።''

{ ክሊያን ምባፔ ስለ ዣቪ አሎንሶ }

" SHARE " | @DREAM_SPORT


🔥 የጨዋታ ቀን

🇪🇸 ስፔን🆚 ፖርቹጋል🇵🇹

🏆 UEFA ኔሽንስ ሊግ ፍጻሜ

⏰ ሰዓት፡ 4 : 00
🏟 አሊያንዝ አሬና - ሙኒክ

"SHARE" | @DREAM_SPORT


🚨 NEW :

🇪🇸🇫🇷 | ሪያል ማድሪድ ዶናርማ ከፒኤስጂ የሚለቅ ከሆነ የኮርቱዋ ተተኪ እንዲሆን ይፈልጋሉ። ከፓሪስ ሴንት ዠርሜን ጋር ያለው ውል በ2026 ያበቃል።

"SHARE" | @DREAM_SPORT


🔘| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አርባ ምንጭ ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
12:00 | ስሑል ሽረ ከ አዳማ ከተማ

🏆በኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ

09:00 | ወላይታ ዲቻ ከ ሲዳማ ቡና

🌏በአውሮፓ ኔሸንስ ሊግ የደረጃ ጨዋታ

10:00 | ጀርመን ከ ፈረንሳይ

🏆በአውሮፓ ኔሸንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ

04:00 | ስፔን ከ ፖርቹጋል

" SHARE " | @DREAM_SPORT


🌏| ትላንት የተደረጉ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች

አንዶራ 0-1 እንግሊዝ
ማልታ 0-0 ሉቴኒያ
አልባኒያ 0-0 ሰርቢያ
ኦስትሪያ 2-1 ሮማኒያ
ፊንላንድ 0-2 ኔዘርላንድ

" SHARE " | @DREAM_SPORT


በነገው ዕለት በወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በዝግ እንዲካሄድ ተወስኗል።


ጨዋታው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) በቀጥታ ይተላለፋል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ሞ በ x አካውንቱ ያጋራው ምስል 💆 📸

" SHARE " | @DREAM_SPORT


🇪🇺 የአውሮፓ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ!

⏰የመጀመሪያ አጋማሽ

🇫🇮 ፊንላንድ 0️⃣ - 2️⃣ ኔዘርላንድስ 🇳🇱
⚽️ሜምፊስ ዴፓይ
⚽️ዴንዝል ዱምፍሪስ (አሲስት 🅰️ - ኮዲ ጋክፖ)


" SHARE " | @DREAM_SPORT


🟠🔵ማን ሲቲ ከ ዎልቭስ ጋር €40m+ €3m add-ons በሆነ ዋጋ ነው ራያን አይት-ኑሪን ለማስፈረም የተስማሙት!

[JacobsBen]

" SHARE " | @DREAM_SPORT


📌 ይሸጣል
-------------------------------

- HP EliteBook
- Core i7
- 600 GB
- 8GB RAM

27,000 Birr
-------------------------------
በውስጥ መስመር
⬇️
t.me/PESROCLESI_1

Our Channel ⬇️
https://t.me/+g9c4hDA6CVo5MGM8


◎ ዴፓይ የሀገሩ ኔዘርላንድ የምንጊዜውም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሪከርድን ለመጋራት ሁለት ጎል ብቻ ነው የቀረው!

(አሁን እየተደረገ ባለው ኔዘርላንድ ከ ፊንላንድ ጨዋታ 1 ጎል ማስቆጠር ችሏል!)

" SHARE " | @DREAM_SPORT


''ላሚን ያማልን በጣም እወደዋለሁ ምክንያቱ ደግሞ ልጄ ነው።''

''ልጄ ያማልን በጣም ስለሚወደው እኔም እወደዋለሁ።''

{ ክርስቲያኖ ሮናልዶ }

" SHARE " | @DREAM_SPORT


የዓለም ዋንጫ ለበርካታ ጊዜ ማንሳት የቻሉ የአውሮፓ ሀገራት፦

◎ ጀርመን🤝ጣሊያን

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ጁድ ቤሊንግሀም እና ፍቅረኛው 🥰

" SHARE " | @DREAM_SPORT

Показано 20 последних публикаций.