ETHIO REAL MADRID


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የመጀመሪያ አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃዎች።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

1k 0 0 13 25

የመጀመሪያው አጋማሽ የተጨዋቾች ሬቲንግ !

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ

ሪያል ማድሪድ 1-1 አትሌቲኮ ማድሪድ


ቹአሜኒ ለፌዴ ድንቅ ኳስ ሰጥቶት ነበር በረኛው ያዘበት


አሪፍ ካውንተር አግኝተን ነበር ተበላሸብን


የእነሱ ፕረሲንግ አስደናቂ ነው


ምባፔ ቆሞ እያየነው ነው


ኳስ ይዘዋል


ብራሂም ድንቅ ነው


እያጠቃን ነው


ካማቪንጋ ኳስ ሲይዝ የደጋፊ ፊጨት እየሰማን ነው


አወጡት


ኮርና አግኝተናል


ሩዲገር ከርቀት ሞክሮ ነበር ወጣ


ኳስ ይዘናል


እየተከላከሉ ነው


እንዲጫወቱ ፈቅደናል


ፕረሲንጋችን ሲቀንስ የታወቀ ነበር


አልቫሬዝ ድንቅ ጎል ነው ያስቆጠረ


ካማቪንጋን አልፎ ገራሚ ጥምዝ ጎል

Показано 20 последних публикаций.