🗣 ብራሂም ዲያዝ፡ "ሪያል ማድሪድ ቡድን የአለማችን ምርጡ ክለብ ነው።"
🗣 አርዳ ጉለር፡ "123 አመታት የታሪክ ጊዜያት፤ የአለማችን ምርጥ ክለብ ነው።"
🗣 ዳኒ ካርቨሀል፡ "እንኳን ደስ አላችሁ! 123 አመታት በታሪክ ምርጥ ቡድን። ሃላ ማድሪድ"
🗣 ፍራን ጋርሲያ፡ "123 አመታት የታሪክና ታላቅነት ጊዜያት። እንኳን ደስ አላችሁ!"
🗣 አንቶኒ ሩዲጋር፡ "እንኳን ደስ አላችሁ። ሪያል ማድሪድ 123 አመታት ሞላው።"
🗣 ኤንድሪክ ፊሊፔ፡ "የአለማችን ምርጡ ቡድን"
@ETHIO_REAL_MADRID_15@ETHIO_REAL_MADRID_15