አመለ ሸጋውና ደጉ ባለተጥኦ ተጨዋች ጉለር!
በትላንትናው ዕለት በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ቱርክ ከ አይስላንድ ጨዋታ መጀመር በፊት ተጨዋቾች ወደ ሜዳ ልጆች ይዘው በገቡበት ወቅት አርዳ ጉለር ከነዛ ይዟቸው ከገቡት ልጆች ውስጥ ይዞት የገባው ልጅ ብርድ ሲበረደው ለብሶት የነበረው ጃኬት አውልቆ ለልጁ ሲያለብስ ታይቷል! ከዛም የቡድኑ ተጨዋቾች እሱን ተከትለው አልብሰዋል። ❤👏
@ETHIO_REAL_MADRID_15