" የኔ ተወዳጁ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ሉካ ሞድሪች ነው ፤ እንደማምነው ከሆነ እሱ ባለፉት አመታት ለሪያል ማድሪድ እና ለክሮሺያ ብሄራዊ ቡድን የአጨዋወት ዘይቤ ምርጡ ሰው ነበር ፤ ብቃቱንም አሳያሳየ ወደ ማይታሰብ ከፍታ አድርሷቸዋል።
አውቃለው ኪልያን እና ቪኒሺየስ ምርጥ ብቃት እና ተሰጥኦ አላቸው ግን ለኔ ሉካ ሞድሪች ይለይብኛል ፤ እሱ የምወደው እና የማደንቀው ልክ እግር ኳስን እንደምወድበት ስሜት ያክል ነው። "
የሌጋኔሱ አሰልጣኝ ቦርዣ ሂሜኔዝ
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
አውቃለው ኪልያን እና ቪኒሺየስ ምርጥ ብቃት እና ተሰጥኦ አላቸው ግን ለኔ ሉካ ሞድሪች ይለይብኛል ፤ እሱ የምወደው እና የማደንቀው ልክ እግር ኳስን እንደምወድበት ስሜት ያክል ነው። "
የሌጋኔሱ አሰልጣኝ ቦርዣ ሂሜኔዝ
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15