❗️በዛሬ ምሽቱ የላሊጋ ጨዋታ ላይ ብራዚላዊዉ የክለባችን ኮኮብ ቪኒ ዡኒዮር በቅጣት ምክንያት እንደማይሰለፍ ይታወቃል። የቪኒ አለመኖር በተለይ በማጥቃቱ በኩል ለክለባችን ትልቅ እጦት ቢሆንም በሌላ በኩል ድንቅ የሚባል ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው እንግሊዛዊዉ ኮኮብ ጁድ ቤሊንግሀም በዛሬውም ተጠባቂ መርሀግብር ላይ የክለቡ መሪ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል!
Super jude በዘንድሮው የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች ላይ ለክለባችን ተሰልፎ በተጫወተባቸው ጨዋታዎች ላይ ልዩነት ፈጣሪ ተጨዋች መሆኑን እያስመለከተን ይገኛል።💪🔥
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
Super jude በዘንድሮው የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች ላይ ለክለባችን ተሰልፎ በተጫወተባቸው ጨዋታዎች ላይ ልዩነት ፈጣሪ ተጨዋች መሆኑን እያስመለከተን ይገኛል።💪🔥
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15