🚨 ሪያል ማድሪድ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን ለማስፈረም እጅግ በጣም ትልቅ ፍላጎት አለው!
ከነገ ጀምሮ አንዳንድ እንቅስቃሴዎችን የምንመለከት ይሆናል ምክንያቱም ትሬንት የወደፊት እጣፋንታዉ ከዉዲሁ ማወቅ ይፈልጋል። ሊቨርፑልም ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን በተቻላቸው አቅም ለማቆየት እየሞከሩ ነዉ ነገር ግን እንደ ሳላህ እና ቫን ዳይክ ቀላል እየሆነላቸዉ አይደለም።
[David_Ornstein]🎖
@ETHIO_REAL_MADRID_15