🗣| ጋሪ ሊንከር፦ ስለ ትሬንት ዝውውር?
"ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ወደ ሪያል ማድሪድ ይሄዳል መባሉ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው፤እሱ ከጁድ ቤሊንግሀም ጋር በጣም ቅርበት አለው፤ እናም እዚያ ደስ በሚል ሁኔታ ይስማማሉ ብዬ አስባለሁ። ለእሱ ወደ ማድሪድ መሄዱ ትልቅ ስኬት ይሆናል፤በጣም ጥሩ ነገር ነው።"
"ሪያል ማድሪድ ሲጠይቅህ እንደት ተብሎ አይሆንም ማለት ይቻላል? አውቃለሁ ሊቨርፑል አስደናቂ እና የማይታመን ክለብ ነው፤ ነገር ግን ለተጨዋቾች አድስ ፈተና፤ ውጭ ሀገር ሄዶ መጫወት፤ የተለመደ ነገር ነው፤ ምክንያቱም ይህን ነገር እኔም ከዚህ በፊት ያደረኩት ነገር ነው። ለሪያል ማድሪድ ወይም ለባርሴሎና መጫወት በእውነቱ ልዩ ነገር ነው፤ ፕሪሚየር ሊጉ በጣም ጠንካራ እና ሀብታም ሊግ ቢሆንም ሁሉም ታላላቅ ተጨዋቾች ወደ ሪያል ማድሪድ ወይም ባርሴሎና መሄድ ይፈልጋሉ።"
@ETHIO_REAL_MADRID_15