በመጀመሪያው አጋማሽ አብዛኛዉ የኳስ እንቅስቃሴ በምስሉ ላይ እንደምታዩት የሜዳዉን መሀል ላይ ያተኮረ ነዉ። አልፎ አልፎ ወደ ሮድሪጎ ዘንበል የማለት እንቅስቃሴ አለ ፣ ነገር ግን የሜዳዉ የቀኝ ክፍል ምንም አይነት እንቅስቃሴ አልተመለከትንበትም ማለት ይቻላል።
ጉለር እና ቫልቬርዴ በተደጋጋሚ ኳሶች ሲበላሽባቸዉ እና ዉህደት መፍጠር ሲያቅታቸዉ በመጀመሪያው አጋማሽ ተመልክተናል።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ጉለር እና ቫልቬርዴ በተደጋጋሚ ኳሶች ሲበላሽባቸዉ እና ዉህደት መፍጠር ሲያቅታቸዉ በመጀመሪያው አጋማሽ ተመልክተናል።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15