ኢትዮ ቼልሲ FANS™


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Спорт


➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup
💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek
|| 2017 ||

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ሞይሰስ ካይሴዶ እስካሁን በሊጉ 9 ቢጫ ካርዶች ያየ ሲሆን እስከ 33 ተኛ ሳምንት ተጨማሪ ቢጫ ካርድ የሚመለከት ከሆነ 2 ጨዋታዎች የሚያልፉት ይሆናል።

ከ 33ተኛ ሳምንት በፊት ቀጣይ 4 ጨዋታዎቻችን:

•አርሰናል (A)
•ቶትንሀም (H)
•ብሬንትፎርድ (A)
•ኢፕስዊች (H)

በነዚህ ጨዋታዎች ቢጫ ካርድ የሚመለከት ከሆነ በተከታታይ 2 ጨዋታዎች የማይሳተፍ ይሆናል!

STAY SAFE MOI❤

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


ኢንዞ ከባለቤቱ እና ከልጆቹ ጋር ከጨዋታው በኋላ🤩

FAMILY❤

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


ኢንዞ በዘንድሮው የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች 14ተኛ የጎል አስተዋፆ ነው🤩

ምትሀተኛው🦁

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


ኮል ፓልመር ፔናሊቲውን ከሳተ በኋላ ተመልከቱት😁

አይሞቀው አይደንቀው በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ እራሱ እራሱን በሚገባ አጎልብቷል

በቅርቡ ደግሞ ወደ ጎል አስቆጣሪነቱ ይመለሳል አሁን እራሱ ከብዙ አማካኞች የተሻለ ቁጥራዊ መረጃ አለው🤩

እስኪ አንዴ ለኮል ፓልመር ሪአክት እምነታችሁ ምን ያህል ነው?

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


📊 | ቼልሲ በ 2024 መጨረሻ 5 ተከታታይ ጨዋታዎችን ካሸነፈ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎችን አሸንፏል!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


ቼልሲ ወደ ቶፕ 4 ተመልሷል… ✅

በቀጣይ በለንደን ደርቢ ወደ ኤምሬትስ አቅንተን አርሰናልን እንገጥማለን!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


ሞይሰስ ካይሴዶ vs ሌስተር ሲቲ

◉ ብዙ ግንኙነቶች ያሸነፈ (11)
◉ ብዙ ኳሶች የነጠቀ (8)
◉ ብዙ ታክል ያደረገ 4)
◉ ብዙ ጥፋት ያሸነፈ (4)

ምን ማለት ይቻላል🤩?

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


የኩኩሬላን አስደናቂ ግብ ተመልከቱ🐧🤩

https://t.me/+FvHhtW68uwk4MTc0
https://t.me/+FvHhtW68uwk4MTc0


የተጫዋቾች ሬቲንግ!

ኩኩሬላ እና ካይሴዶ 8.2 ተሰቷቸዋል👏

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


📊 የጨዋታው ቁጥራዊ መረጃ!

ክለባችን በሜዳው ሲፈነጭ ነበር ያመሸው🤩

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


🇬🇧 28ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

                   ⏰ ተጠናቀቀ

                ቼልሲ 1-0 ሌስተር ሲቲ
         ⚽ ኩኩሬያ 63'

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


🎯 Daily Accumulator Bets 🎯
Boost your winnings with today’s accumulator bet! 💰⚽
🔓 Betslip Code: 677738

📍Bet Now
https://betgr8.com/et/signup?promocode=CHELSEA
📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

#GR8 #AccumulatorBets #BetSmart #WinningTime


🔥 የዕለቱ ምርጥ ጨዋታ🔥
Man United vs Arsenal
⏰ 7:30 PM
Who are you backing? 🤔💰
👉 ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=CHELSEA
📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

📢 Bet responsibly | 21+
#GR8 #PremierLeague


የ 17 አመቱ ስዊድናዊ የቀኝ መስመር ተከላካይ ገንሲስ አንትዊ ለመጀመሪያ ጊዜ በዋናው ቡድን ስብስብ ውስጥ መካተት ችሏል!

በተጨማሪም አንትዊ በአካል ጠንካራ እና በመከላከል ላይ ጎበዝ የሆነ የወደፊቱ የክለባችን ኮከብ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቅ ተጫዋች ነው🤩

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


ዝግጁ ናችሁ🤩⏳

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


ዌስሊ ፎፋና ከረዥም ጊዜ ጉዳት በኋላ ተመልሷል. 👊

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


የተጋጣሚያችን አሰላለፍ!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


የክለባችን አሰላለፍ !

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


🗣️ሪስ ጀምስ:

"በቡድናችን እና በአሰልጣኙ ምንም ጥርጥር የለኝም እናም በሚቀጥለው የውድድር አመት በሻምፒዮንስ ሊግ እንጫወታለን ያለጥርጥር!

አሁን ይሄን አመት በትክክለኛው መንገድ መጨረስ አለብን እናም ምንም አይነት ስህተት መስራት የለብንም ምክንያቱም ምንም አይነት ምክንያት ተቀባይነት የለውም."


LETS GO CHELSEA DO IT🦁

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS


📝 የቼልሲ እና ሌስተር ግምታዊ አሰላለፍ.

● የውጤት ግምት: 3-0

[via WhoScored]

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS

Показано 20 последних публикаций.