ቻሎባን የአንድ ለአንድ ግንኙነት ላይ እንዴት ተመለከታችሁት?
ከ ማን ሲቲ 2ተኛው ጎል ሲቆጠር ሀላንድን መቆጣጠር አቅቶት ነበር
ትላንትም ሚቶማን ለዛውም የአየር ላይ ኳስ ማሸነፍ አቅቶት ጎሉ በዛ መንገድ ተቆጥሯል!
ከመጀመሪያው ጨዋታ በኋላ የበፊቱን ቻሎባህ እየተመለከትን ነው!
ከሱ በተጨማሪም ኮልዊልም በሲቲ ጨዋታ ፎደንን በትላንቱ ጨዋታ ሁለተኛው ጎል ሲቆጠር እሱ የሰጠው ኳስ ነበር መልሶ የተቆጠረብን!
ኩኩሬላም ሁለቱም የሚንታህ ጎሎች የተገኙት እሱ 1 ለ 1 ግንኙነት የተሸነፋቸው ኳሶች ናቸው!
ተጫዋቾቻችን በተለይ የመሀል ተከላካዮቻችን የአንድ ለአንድ ግንኙነት ላይ በእጅጉ እየተቸገሩ ይገኛሉ።
ፎፋና በቶሎ መመለስ አለበት🙂
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS