የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የደቡብ ሱዳን አየር መንገድን ለማቋቋም ከአገሪቱ መንግሥት ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱን የጁባ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። በስምምነቱ መሠረት፣ የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለሙያዎች የደቡብ ሱዳንን የአየር ክልል የመቆጣጠር ሃላፊነት እንደሚኖራቸው ዘገባዎቹ አመልክተዋል። ኹለቱ አገሮች ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ እዚህ ስምምነት ላይ የደረሱት፣ ከዓመት በፊት የደረሱበትን ስምምነት እንደገና በማሻሻል ነው።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA