ደባርቅ ዩኒቨርስቲ‼️
በአማራ ክልል የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትናንት ጀምሮ በካፍቴሪያ የቀረበልን ምግብ ተበላሽቶ ተማሪዎች ተቃውሞ ቢያሰሙም የፀጥታ አካላት ገብተው በርካታ ተማሪዎችን ደብድበዋል፣ ተኩስም ነበር ብለዋል።
አሁን ላይ ወደውጪም መውጣት አይቻልም፣ ትናንት ጀምሮ ምግብ አልበላንም የሚመለከተው አካል መፍትሔ ይስጠን ሲሉ ጥቆማቸውን ለአዩዘሀበሻ አድርሰዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተመሳሳይ የሆነ የምግብ ሜኑ ዝርዝር ማድረጉ ይታወሳል።
======================
@ET_SEBER_ZENA