ሁለት መረጃዎች‼️
🎯የህወሓት ጄነራሎች በዚህ ሳምንት ብቻ ሁለት ጊዜ ከሻዕቢያ ጋር ተነገናኝተዋል‼
የህወሓት ጄኔራሎች ማለትም የእነደብረፅዮን ጉዳይ አስፈጻሚዎች ፥ በዚህ ሳምንት ብቻ ሁለት ጊዜ ከሻዕቢያ ጋር ተነገናኝተዋል‼️
በመጀመሪያ ዙር አራት የህወሓት ጀኔራሎች በዛላንበሳ በኩል ወደ ሰንዓፈ በመጓዝ ከሻዕቢያ አመራሮች ጋር ተገናኝቷተዋል።
የህወሓት ጀነራሎች መፈንቅለ መንግሰት ካወጁ ቦኃላ ፥ አንድ የነደብረፅዮን ጉዳይ አስፈፃሚ ጀነራል በዛላንበሳ በኩል ወደ ሰንዓፈ በመጓዝ ከሻዕቢያ አመራሮች ጋር መገናኘታቸውን ከትግራይ ክልል የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።
🎯በሌላ ዜና በዛሬው ዕለት በዶክተር ደብረፂዮን የሚመራው የህወሃት ቡድን የታጠቁ ግለሰቦችን በማሰማራት መቐለ ኤፍኤም 104.4 ሬድዮን ለመቆጣጠር ሙከራ አርገው እንደነበር ታውቋል።
በትግራይ ክልል ባለስልጣናት መሀል እየተካረረ የመጣውን ውዝግብ ተከትሎ በዛሬው እለት የታጠቁ ግለሰቦች የመቐለ ኤፍኤም 104.4 ሬድዮን ለመቆጣጠር ሙከራ አርገው እንደነበር ታውቋል።
ሙከራው የተካሄደው በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በሚመራው ቡድን አባላት መሆኑን ምንጮቻችን ጠቅሰው ሙከራው ግን አልታሳካም ተብሏል።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA