#Factcheck‼️
ይሄ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ተመልክተናል።
ይሄ መንገድ የተቆፈረው በአማራ ክልል ውስጥ ሳይሆን Umzinyathi በሚባል በደቡብ አፍሪካ አንዲት ከተማ ውስጥ ሲሆን እነዚህ ሰዎች መንገድ ለመቆፈር የተገደዱት ውሃ እና መብራት አልገባልንም በሚል ነበር።
ምስሉ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነሳነው ከአምስት አመት በፊት November 24 2020 ላይ ነው።
የአማራ ክልል በመንገድ እጦት የሚሰቃይ ክልል እንደሆነ ይታወቃል። መንገድ የደም ስር እንደመሆኑ መጠን ያለውን መንገድ መጠበቅ እና ተጨማሪ መንገዶችን መስራት ለዚህም ተባባሪ መሆን ለአማራ ህዝብ ከሚቆረቆር ግለሰብም ይሁን ቡድን የሚጠበቅ ነው።
በዚሁ አጋጣሚ አጠራጣሪ ምስሎችን ሲያገኙ Tineye የሚባል ድረገፅ ላይ በማስገባት ምስሉ መቼ እና የት እንደተሳ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
===================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA