' ' ሚስት ስታገባ ወንድ የማታውቅ አግባ ሀብት ይኑራት አይኑራትም አይደለም መጠንቀቅ ያለብህ ለትዳር ድፍን ሴትን የመሰለ የለም። ለምን ማለት ጥሩ ድፍን ሴት ልክ እንደ ሸንኮራ አገዳ የተዘጋ ነው ውስጧ ማንም ያልነካው መረቅ ነው..በማህፀኗ ያለው ዓየር ክፋት ያልገባው ነው። ' '
📝 ፦መረቅ 📖 -አዳም ረታ
✈️@Enmare1988
✈️@Enmare1988
📝 ፦መረቅ 📖 -አዳም ረታ
✈️@Enmare1988
✈️@Enmare1988