وكان بعض أهل العلم يقول :
" من خادعنا بالله خدعنا له " .
🫴ከፊል አህለል ኢልሞች እንዲህ ይሉ ነበር:-
"በአላህ ስም ምሎ ያታለለን ሰው, እንታለልለታለን"።
.
.
.
🖐አህለል ኢልሞች የሚታለሉለት እነሱ ሞኝ ሁነው እንዳይመስልህ
ወይንም
🫴 እሱ የማታለል ችሎታ ስላለው እንዳይመስልህ ወዳጄ...
እነሱ የሚታለሉለት:-
🫴 ወሏሂ ለሚለው ቃል እና
🫴ለአላህ ካላቸው መተናነስ ነው
.
🫴 ከአህለል ኢልሞች በላይ ብልጥ አታገኝም ወዳጄ!!!
.
.
.
🫴በአጭሩ ብልጥ ማለት
👌" ከሞት ቡሀላ ላለው ህይወቱ ጥሩና መልካም የሆነን ራን የሰራ ሰው ነው"።
👌ማሳሰቢያ:- አስተውል ወዳጄ የሚታለሉላቸው በዱንያ ጉዳይ ላይ ነው እንጂ
🫴በአኼራ ጉዳይ ላይ እንታልላለን ብትሉ 🛠🔨🔨 አለላችሁ።
🫴 ⚙ሲቲንጋችሁ ተበላሽቷልና በደህና 🔧 መፍቻ ፈተው ይገጥሟችኋል፣።
🫴ያለባችሁን ቫይረስ ውልቅልቅ የሚያደርግ ከኒን 💊 ነው የሚግቷችሁ።
✍️أبو عبد الله........
🫴 rel='nofollow'>Https://t.me/Eslamic_Dawa