"ቡካዮ ሳካ በዳኞች ጥበቃ ሊደረግለት ይገባዋል ሳካ ጥበቃ ያስፈልገዋል።"👍
🎙ይህንን የተናገረው አሌክሳንደር ዚንቼንኮ ነው🎙
🗣ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ ስለ ቡካዮ ሳካ፡-
🗣"ቡካዮ (ሳካ) የማይታመን ተጫዋች ነው ስለ እሱ ብቃት የሚመሰክረው የአርሰናል ደጋፊ ወይም የእንግሊዝ ደጋፊ ብቻ ሳይሆን ሁሉም የተቃራኒ ቡድኑ ደጋፊዎች ጭምር እሱ [ሳካ] በጣም አደገኛ እና አስፈሪ ተጫዋች እንደሆነ ያውቃሉ እናም የተቃራኒ ቡድን ደጋፊዎች ሜዳ ላይ እንቅሥቃሴውን እና ጥቃቱን ለማሥቆም ደጋፊዎች እየጮሁ እሱን ለማስቆጣት ይሞክራሉ የተቀራኒ ቡድን ተጫዋቾች እሱን ለማቆም ተደጋጋሚ ያልተገባ ፋውል እና ታክል ይገቡበታል እያንዳንዱን የእሱን እንቅሥቃሴ ለማቆም ለመምታት ይሞክራሉ እና ዳኞች ይህንን በሚገባ ማወቅ አለባቸው ዳኞች ለሳካ ከፍተኛ ጥበቃ ሊያረጉለት ይገባል።"
🗣"ሜዳ ላይ የዳኛ ጥበቃ ከሚያሥፈልጋቸው ተጫዋቾች ካወራን ስለ ሜሲ ፣ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፣ኔይማር የመሳሰሉት በክህሎት የዳባሩ እና እንደዚህ አይነት ተጫዋቾች በዳኞች ጥበቃ እንደሚያሥፈልጋቸው መናገር እንችላለን።"
🗣"ዳኞች እንዲህ አይነት ተጫዋች ከጥቃት እና ካላሥፈላጊ ጥፋቶች ሊከላከሏቸው እና ጥበቃ ሊያደርጉላቸው ይገባል። እንደ ቡካዮ (ሳካ) ያሉ በክህሎት የዳበሩ ሌላ በጣም አደገኛ የሆኑ የፊት መሥመር ተጫዋቾች አሉን እና ዳኞች ሊጠነቀቁ እና ጥበቃ ሊያደርጉ ይገባል ሳካ ላይ በየጫወታው በአማካይ ከ10 ግዜ በላይ ፋውል ይሠራበታል ይህ በ90 ደቂቃ ውሥጥ በየ 10 ደቂቃው ፋውል ይሠራበታል እንዲህ ኣይነት ጥፋቶች የተጫዋቹ የወደፊት ህይወቱ ላይ ትልቅ እንቅፋት ሊፈጥር ሥለሚችል በእርግጥ ዳኞች እነርሱን መንከባከብ እና ጥበቃ ማድረግ አለባቸው።"
[Mirror Football]
SHARE
@ETHIO_ARSENAL