🔻 I የኢብራሂማ ኮናቴ ቃለ ምልልስ
🎙 I ሶስት ነጥቡን ስላገኛቹ እንኳን ደስ አላችሁ ፣ አስደናቂ ጨዋታ ነበረ የተጨዋወታቹት...
🗣 I "እዉነት ነዉ በእርግጥ እጅግ ጠቃሚ ሶስት ነጥብ ነዉ ያገኘነዉ ፣ የአለም አቀፍ ጨዋታዎች ከመምጣታቸዉ በፊት ይህ ጨዋታ ጠቃሚ እንደሆነ እናዉቅ ነበረ። በድጋሚ ሶስት ነጥቡን ማግኘት ችለናል ሁላችንም ደስተኞች ነን ፣ አሁን ሁሉም ለሀገራቸዉ ግዳጅ የሚሄዱ ይሆናል ነገር ግን ሲመለሱ ጤናማ ሆነዉ እንዲመለሱ እመኛለሁ። ለደጋፊዎቻችንም ምስጋናን ማቅረብ እወዳለሁ ፣ ከቻምፒዮንስ ሊጉ ጨዋታ በኋላ እንደሚያስፈልጉን ተናግሬ ነበረ እናም አላሳፈሩኝም።"
🎙 I የጨዋታዉን መክፈቻ ጎል አጣማሪክ ቫን ዳይክ ድንቅ ኳስ በማቀበል ትልቅ ሚና መፍጠር ችሎ ነበረ..
🗣 I "እስከ ላይኛዉ ሜዳ ክፍል ሮጦ ለሞ ያቀብለዋል ብዬ አላሰብኩትም ነበረ። በተረፈ ከሞ ፣ ቫን ዳይክ እና ኑኔዝ ተጋግዛ የገባችዉ ጎል ምርጥ ናት ፣ ለኑኔዝም እጅግ ደስተኛ ነኝ ፣ በዚሁ አቋሙ ከቀጠለ ብዙ ጎሎችን እንደሚያስቆጥር እርግጠኛ ነኝ።"
🎙 I ሊቨርፑል በማጥቃት ደረጃ ድንቅ እንደሆነ እናዉቃለን ነገር ግን እንደ አስቶን ቪላ አይነት ቡድን ቅጣት ምቶች ላይ አደገኛ ሲሆኑ መከላከልክን ሚና ታጣጥመዋለክ?
🗣 I "እንዴ አዎን! ይህ እኮ የኔ ስራ ነዉ። ስከላከል በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ፣ ትግሎችንም ሳሸነፍ ደስ ይለኛል ፣ ለተከላካይም ተመራጩ ነገር ይህ ነዉ ብዬ አስባለሁኝ። በነገራችን ላይ ካኦሚን ኬሌሄርን ማመስገን አለብን ፣ ከማዕዘን ምት የተወረወሩት ሁለት ትላልቅ ኳሶችን ማዳን ችሏል። አስደናቂ የቡድን ስራ ነዉ ያስመለከትነዉ።"
🎙 I ካኦሚን እንዴት ነዉ ፣ ድንቅ ነዉ አይደል?
🗣 I "እዚህ ከመጣዉበት ጊዜ ጀምሮ ጠንክሮ ሲሰራ ከርሟል ፣ የመጫወቻ ባገኘ ቁጥር አለም ምን ያህል ድንቅ ግብ ጠባቂ እንደሆነ እያሳየ ይገኛል። ለዚህም ደግሞ እኔ ደስተኛ ነኝ።"
🎙 I እስካሁን ድረስ ካሳየሀቸዉ ብቃት ሁሉ ይህ ላንተ ትልቁ ነዉ?
🗣 I "እኔንጃ ፣ እኔ ሁሌም ቢሆን ደስተኛ ነኝ። በምጫወትበት ቦታ ላይ የአለም ምርጡ ለመሆን ጠንክሬ እየሰራሁኝ ነዉ ፣ ራሴን የበለጠ መገፋፋትም አለብኝ እናም ያቺ ቀን ትመጣለች።"
🎙 I አርነ ስሎት በዚህ ክለብ ላይ ምን ተፅዕኖ ፈጥሯል ብለክ ታስባለክ?
🗣 I "ዉጤቶችን ማየት በቂ ነዉ ፣ ከመጀመሪያ ጀምሮ በጥሩ አቋም እየተጓዝን ነዉ ነገር ግን አሁን እሱ ላይ ጫና ላይ ማሳደር አልፈልግም። እሱ እያንዳንዷ ነገር ምርጥ እንድትሆን ይፈልጋል ፣ አሁን ገና ዉድድር አመቱም ስለተጀመረ ቀን በቀን እራሳችንን እያሻሻልን እና ጠንክረን መስራት አለብን ከዛን መጨረሻ ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ እንደፈጠረ እንመለከታለን።"
@Ethioliverpool143