ከክለብ መሪ ከአሰልጣኝ በላይ እንደ አባት እያንዳንዱን ተጨዋቾቹን ከእቅፍ በማኖር እንደ ህፃን ተንከባክቦ እነሱ እንዳያዝኑበት ህመሙን ውጦ በውጤት ማጣት ውስጥ ሆኖ እንኳን ለአላፉ ፈገግ እያለ ከራሱ በላይ ሊቨርፑልን ከራሱ በላይ ደጋፊዎችን ለማስደሰት እየጣረ ዘጠኝ አመታትን ከቆየበት ከቤቱ ላይቶ ከማያየው አንፊልድ ልክ ከትላንት ወዲያ ራሱ…
ልክ ትላንት ደግሞ ሚዲያዎች የአለማችን ምርጡ አሰልጣኝ የአለም ምርጡን ክለብ እንደሚለቅ ከአመት በፊት ጥር 26 ይፋ አደረጉ ቀሪው ታሪክ ነው።
@ethioliverpool143@ethioliverpool143