ሰሞኑን በሩዋንዳ ሚታገዘው የኤም 23 ታጣቂ ቡድን በማዕድን ብልፅግፅግ ያለችውን የኮንጎዋን ምስራቃዊ ከተማ ጎማን ይዟል። እነዚ ምታያቸው ታድያ በፊልክስ ፂሽኬዴ የኮንጎ ሰራዊት ወግነው ሲዋጉ በታጣቂ ቡድኑ የተማረኩ የኣውሮፓ ሀጋራት ፓስፖርት የያዙ ወታደሮች ናቸው። ቡድኑ ወደሩዋንዳ ልኳቸዋል ።ወደየሀገሮቻቸው ዲፖርት ይደረጋሉ ተብሏል።[ኤርምያስ በላይነህ]
@Ethionews433 @Ethionews433
@Ethionews433 @Ethionews433