1. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
በ2017 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 21 እና 22/2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ። የምዝገባ ቦታ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ካምፓስ (ወላይታ ሶዶ) በዩኒቨርሲቲው ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ (ዳውሮ ታርጫ)
2. ወሎ ዩኒቨርሲቲ
በ2017 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 3 እና 4/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ምዝገባ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ደሴ ግቢ፣ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ኮምቦልቻ ግቢ።
3. ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
በ2017 የትምህርት ዘመን ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳቹበት ማስራጃዎች፣ ፎቶግራፍ፣ የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ እንደሚገባችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
@Ethiopian_Digital_Library