#Update‼️
#ExitExam_result
ውጤታቸውን ለማየት የተቸገሩ የግል (በድጋሜ) ተፈታኞች፣ ውጤታቸው ወደተፈተኑበት ተቋም የተላከ በመሆኑ ወደተቋማቱ በመሔድ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ምንጭ: Tikvah
እኛ ባለን መረጃ መሰረት በመንግስት ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ ድጋሚ ተፈታኞች ውጤት ለተማሩበት ዩኒቨርሲቲዎች ተልኳል። ስትማሩበት ከነበረበት ዩኒቨርስቲ ትምህርት ክፍል ጠይቃችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
ምንጭ: #Exit_Exam_Support_Network (@ExitExamPrep)
ለወቅታዊ መረጃ ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉን
👉ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ግሩፓችን: @ExitExamSquad