ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


እግርኳስ ቅመም እንጂ ወጣወጥ አይደለምና በሚገባው ልኬቱ ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል !!!
ይቀላቀሉን
since everybody is focusing on writing and blogging about the few elite football professionals & clubs, we focus mainly on interesting current affairs & in depth analysis of the most import

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


🚨 ሃሪ ማጎየርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
በሽርፍራፊ ሰከንዶች ላይ ባስቆጠረው ጎል ማንችስተር ዩናይትድ ሌስተር ሲቲን 2-1 በማሸነፍ ወደ FA Cup ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችሏል

〰️〰️🚨〰️〰️〰️ 🚨〰️〰️〰️ 🚨
የማንችስተር ዩናይትድ ማልያን በገራሚ ዋጋ ይግዙ

በቅናሽ ለመግዛት መተግበሪያችንን አውርደው ይዘዙን
👇👇👇👇
https://www.delina.app/download.php?ref=UtdEpl

አልያም በመደበኛው ዋጋ በ1700 ለመግዛት በWebsite ይዘዙ
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=UtdEpl


ፓትሪክ ዶርጉ የማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሌስተርን በመግጠም ይጀምራል


🇲🇽 ሰርጂዮ ራሞስ በአዲስ ክለቡ 93 ቁጥርን የሚለብስ ሲሆን ለሪያል ማድሪድና ለነበረኝ ቆይታ ስለነው የመረጥኩት ብሏል::


🚨 የማንችስተር ዩናይትድ ማልያን በገራሚ ዋጋ ይግዙ

በቅናሽ ለመግዛት መተግበሪያችንን አውርደው ይዘዙን
👇👇👇👇
https://www.delina.app/download.php?ref=utdtg

አልያም በመደበኛው ዋጋ በ1700 ለመግዛት በWebsite ይዘዙ
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=utdtg


🔵 ኡናይ ኢምሬይ ስለራሽፎርድ

➡️ልምምዱን በሚገባ ሁኔታ ሰርቷል , ልንጠቀምበት የምንችለው ትልቅ አቅም አለው


➡️ማንችስተር ዩናይትድን ስለለቀቀበት ምክንያት ማወቅ አልፈልግም - የኔ ከባዱ ስራ እርሱን ውጤታማ ማድረግ ነው


🚨 ⚠️ ካርሊቶ ስለላሊጋው ፕሬዝዳንት

➡️በማድሪድ ቤት ከዳኝነት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ጭንቀት ውስጥ የገባ ማንም ሰው የለምና ሃቪዬር ቴባስን አትጨነቅ በሉት

➡️ አሁን ያለውን ሲስተም መቀየር እንፈልጋለን ሆኖም ሃሳቡ ከእኛ ስለመጣ ብቻ ሁሉም ተቃራኒ ሆነዋል - ያው የሆነ ቀን ጠብቀው ማለቅቀሳቸው አይቀርም


🚨 👀 የረዥም ጊዜ ጉዳት የገጠመው ሮድሪ የማንችስተር ሲቲ የሻምፕዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ስብስብ ውስጥ ተካቷል

✅ አዳዲሶቹ ፈራሚዎች ማርሙሽ, ኩሳኖቭና ኒኮ የተካተቱ ሲሆን ቪቶር ሬዬስ ከስብስቡ ውጪ ሆኗል 🚫


🚨 ፍራንክ ዛምቦ አንጊውሳ የሴሪ አው የጃንዋሪ ምርጥ ተጫዋች

✅4 ጨዋታዎች
⚽️2 ጎሎች አስቆጠረ
🅰️2 አሲስቶች አደገ
🥇2 የጨዋታ ኮከብ
🎖️የናፖሊ የወሩ ተጫዋች


🚨🥇 ጀስቲን ክላይቨርት የፕሪሚየር ሊጉ የጃንዋሪ ምርጥ ተብሎ ተመርጧል 🍒🇳🇱

⛳️ 4 ጨዋታዎች አደረገ
⚽️ 5 ጎሎች አስቆጠረ
🅰️ 2 አሲስቶች


🚨🔵 ኤንዞ ማሬስካ: “ክሪስቶፈር እንኩንኩን ለማቆየት የወሰንነው ቀደም ብለን ነበር:: እርሱ በቡድናችን ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል”


🚨 አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት ቤንጃሚን ሼሽኮን የማስፈረም ፍላጎትና ዝግጁነት የነበረው ቢሆንም አርቢ ላይቭዢንግ ስሎቬኒያዊው ኢንተርናሽናልን በጥር ለመልቀቅ ባለመፈለጋቸው የተነሳ ዝውውሩ ሳይፈፀም ቀርቷል::

📰 Sami Mokbel


🚨👀 ሩበን አሞሪም ስለዝውውር ተጠይቆ

"ከዚህ በፊት ተጫዋቾችን ስናዘዋውር ከምርጫም ሆነ ከገንዘብ አንፃር ብዙ ስህተቶችን ስለሰራን ጥንቃቄን መርጠናል"


🚨 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እስከ ሲዝኑ መጨረሻ ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል የተነገረ ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድ ተጨማሪ ምርመራዎችን ዛሬ ያደርግለታል


⚪️⚫️🇧🇷 ዊሊያን ለስድስት ወራት በፉልሃም የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል::


ጥያቄ ❓አርሰናል በዚህ ሲዝን ዋንጫ የማንሳት እድል አለው ?

📉 ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል በ6 ነጥብ ርቀዋል
🏆 የሻምፕዮንስ ሊግ 16 ጥሎ ማለፍ ደርሰዋል
❌ ከFA Cup ውጪ ሆነዋል
❌ ከCarabao Cup ውጪ ሆነዋል


🚨 አርሰናል በሚኬል አርቴታ ስር ለመጨረሻ ጊዜ ለፍፃሜ የቀረበው በ2020 ነበር ::

በሁለት ጨዋታዎች 34 የግብ እድሎችን ፈጥረው አንድም ግብ ያላስቆጠሩት መድፈኞቹ ከካራባኦ ዋንጫ ውጪ መሆናቸውን ተከትሎ ለተከታታይ 5ኛ ሲዝን ያለዋንጫ ሲዝንን የማጠናቀቅ እድላቸው ሰፍቷል::


ሚኬል አርቴታ በጥር የአርሰናል የፊት መስመርን እንደሚያጠናክር ቢጠበቅም አንድም አጥቂ ሳያስፈረም የዝውውር መስኮቱ መዘጋቱ ይታወሳል::

ይባስ ብሎ ማርቲኔሊ በኒውካስትሉ ጨዋታ ተጎድቶ መውጣቱ ነገሩን ከድጡ ወደማጡ ወስዶታል

🤕 ማርቲኔሊ
🤕 ሄሱስ (ACL)
🤕 ሳካ (Muscle)


🗣️ " Stay Humble Now” - ጎርደን

🚨 አንቶኒ ጎርደን ክለቡ ኒውካስትል ዩናይትድ በደርሶ መልሶ 4-0 አሸንፎ አርሰናልን ከካራባኦ ዋንጫ ውጪ ካደረገ ቡሃላ " መረጋጋት አለብን " በማለት የሰሞኑን የመድፈኞቹን "Humble” ሙድ ወረፍ አድርጓል


🚨 አንቶኒ ጎርደን ከ23/24 ሲዝን አንስቶ ከቶፕ 6 ቡድኖች ጋር ሲጫወት የሚያሳየው ብቃት ሁሉንም እያስደመመ ይገኛል

🏟 19 ጨዋታዎች አደረገ
⚽ 17 ጎሎችና አሲስቶች

Big Game Player


🚨 አርሰናል በኒውካስትል ዩናይትድ በደርሶ መልስ 4-0 በሆነ ውጤት ተሸንፎ ከካራባኦ ካፕ ውጪ ሆኗል ‼️

የሚኬል አርቴታ ቡድን በሜዳው ኢምሬትስ ሆነ በሴንት ጀምስ ፓርክ ጎል ማስቆጠር ካለመቻሉ ባለፈ የኒውካስትል የፊት መስመርን መቋቋም ቸግሮት የዋንጫ ተስፋውን በድጋሚ አጥቷል::

Показано 20 последних публикаций.