ካራባው ካፕ ነው...ትንሽ ዋንጫ ነው...ለኛ ምንም አይሰራልንም... ምናምን መሰል አባባሎች አይሰሩም!
ማንኛዉም ዋንጫ ላይ ከተሳተፍን ያን ዋንጫ የማንሳት ግዴታ አለብን። ሆኖም ግን አልቻልንም ተሸነፍን ሽንፈታችንን አምነን ወደ ቀጣዮቹ ውድድሮች ጉድለቶችን ሞልተን በትኩረት ነው መመለስ ያለብን!
@man_united_ethio_fans