#የቀጠለ
👉 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች
🎯 በይፋዊ ጨዋታዎች ሁለቱ ቡድኖች 243 ጊዜ የተገናኙ ሲሆን ክለባችን 99 ጨዋታዎችን ሲያሸንፍ፤ አርሰናል 90 ማሸነፍ ችላል የተቀሩትን 54 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ደምደመዋል።
🎯 በከፍተኛ ውጤት የተሸናነፉበትን ለመጥቀስ ያህል ማንችስተር ዩናይትድ 2011 ላይ 8-2 ያሸነፉት ሲሆን አርሰናል ከረጅም ጊዜያት በፊት 1930 ላይ 5-0 በሆነ ውጤት ያሸነፉት ከፍተኛ ሆኖ ተመዝግቧል።
🎯 በዚህ መርሀግብር ላይ ከፍተኛ ጎል በማስቆጠር ዋይን ሩኒ (12) ፣ ለሁለቱም ቡድኖች የተጫወተው ዴቭድ ሄርድ (11) ፣ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ (9) እንዲሁም ቴሪ ኦነሪ (8) ሆነው ተቀምጠዋል።
🎯 ባለፉት 7 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች ተጋጣሚችን አርሰናል 5 ሲያሸንፉን፤ ክለባችንን ማሸነፍ የቻለው አንድ ብቻ ነው ቀሪዎቹን 2 ጨዋታዎች በእኩል ውጤት ጨርሰዋል።
🎯 በዚህ ሲዝን በተለያዩ ውድድሮች 2 ጊዜ የተገናኘን ሲሆን በፕሪሚየር ሊጉ አርሰናል 2-0 ማሸነፍ ሲችሉ በአንፃሩ በኤፍኤ ካፑ በፔናሊቲ አሸንፈን ከውድድሩ ውጪ ያደረግናቸው አይረሳም።
#ይቀጥላል
@man_united_ethio_fans@man_united_ethio_fans