"ከባድ ሁኔታ ነው !!"
የክለባችን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የእንግሊዛዊው የመስመር አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ ሁኔታ አስቸጋሪ መሆኑን ገልፀዋል።
ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ከስካይ ስፖርት ጋር ባደረጉት ቆይታ ተከታዩንም ብለዋል።
"የእርሱ ጉዳይ አሁን ከባድ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ነው ነገር ግን እንደዚህ አይነት ተጨዋቾች በዙርያቸው ብዙ ሰዎች ስለሚኖሩ ....
"የእነርሱን ሳይሆን የሰዎችን ሀሳብ በመስማት ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ያደርጋሉ ራሽፎርድን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ።"
"እርሱ ያደረገውን ቃለ ምልልስ ማርከስ ብቻ ስለፈለገ ሳይሆን ያደረገውም አካል የተጨዋቹን መልስ ስለፈለገው ነው ።"
"እኔ እንደ አሰልጣኝነቴ ትኩረቴ በተጨዋቾች ብቃት ላይ ነው ስለዚህ እኔ በራሴ ጉዳይ እና መመዘኛ ላይ ነው ማተኮር ያለብኝ።"
@Man_United_Ethio_Fans