ሰር ጂም ራትክሊፍ ስለ ሚመጣው የክረምቱ የዝውውር መስኮት ይህንን ብለዋል !
"ለሩበን አሞሪም ለሚመጣው የክረምቱ የዝውውር መስኮት የዝውውር በጀት ይኖረዋል እኔ ቁጥሩን ይፋ አላደርግም።
"በሚገባ የበጀቱ መጠን እሱ ለመሸጥ በሚወስናቸው ተጨዋቾች ምክንያት የሚቀያየር ይሆናል።
"ምክንያቱም ከሽያጭ የሚገኘው ሁሉም ነገር በቀጥታ በበጀቱ ላይ የሚጨመር ይሆናል።
@Man_United_Ethio_Fans