Manchester United Fans


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


እንዴት አደራችሁ ማንቹሪያን ከወዲሁ ብሩህ ቀን ተመኘንላቹ ❤️ !

@Manchestee_unitedfansz @Manchestee_unitedfansz


እንደ ዲማርዚዮ ዘገባ ናፖሊ ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም ተቃርቧል ያለ ሲሆን። ነገር ግን ዩናይትድ €40M የሚያቀርብ ከሆነ ነገሮች ሊለወጡ ይችላሉ ሲል ዘግቧል።

ፋብሪዝዮም ቢሆን ናፖሊ ፍላጎት እንዳላቸው የተናገረ ሲሆን ነገር ግን ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቹን ለማስፈረም በጥሩ ሁኔታ እየሄደ እንደሆነ እና ሌቼዎች ከ24-34 ሚሊየን ፓውንድ እንደሚፈልጉም ዘግቧል።

@Manchestee_unitedfansz
@Manchestee_unitedfansz


#NEW

የአሌሃንድሮ ጋርናቾ ወኪል በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲ ከዎልቭስ በሚያደርጉት ጨዋታ ተገኝቷል።

[MUFC_Youth]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

8.8k 0 1 27 215

እስካሁን መረጃዎችን ስናደርሳቹ አብረን ቆየን።🤗

ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿❤

የነገ ሰው ይበለን🙏

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


ማንቸስተር ዩናይትድ የቀድሞን የአንስቶን ቪላ የአሁንን ደግሞ የጁቬንቱሱን አማካይ ዳግላስ ልዊስ በውሰት ለማስፈረም ይፈልጋል ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ሃሰት ነው !

የቴሌግራፋ ፀሃፊ ጀምስ ዱከር ማንቸስተር ሲቲ እንጂ ማንቸስተር ዩናይትድ አላልኩ አስተካክሉ በማለት በX ላይ ተናግሯል !!

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfabsz


ቶተንሃም እና ቼልሲ ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም ክትትል እያደረጉ ቢሆንም ተጨዋቹ ግን ማንቸስተር ዩናይትድን ነው መቀላቀል ሚፈልገው።

[MelissaReddy_Sky sport]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድን እስከ ውድድር ዓመቱ መጠረሻ በሚቆይ የውሰት ውል እንደሚያስፈሙት ከቱጫዋቹ ጋር በግል ተስማምተዋል !

አሁን ባርሴሎናዎች አንዳንድ የደሞዝ ቢሎችን በማስተካከል ላይ ናቸው ራሽፎርድም ባርሴሎናል ለመጠበቅ ዝግጁ ነው ።

[Diario Sport]

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


BREAKING

ናፖሊ በአሌሃንድሮ ጋርናቾ ዝውውር ዙሪያ በሚቀጥሉት ሰዓታት ውስጥ አዲስ ንግግሮችን ያደርጋል። የጣሊያን ክለቡ ከቦነስ ጋር በአጠቃላይ ከ50 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ለመክፈል ፈቃደኛ ነው።

[AttilioMalena]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


✅ || ማንቸስተር ዩናይትዶች በእንግሊዙ ክለብ አስቶንቪላ አስደናቂ ጊዜን አሳልፎ ወደ ጣልያኑ ሀያል ክለብ ጁቬንቱስ አምርቶ ህይወት በጣልያን እንደ እንግሊዝ ያልሆነለትን ብራዚላዊውን አማካይ ዳግላስ ሊዊዝ ን ለማስፈረም እያሰቡ ነው !

[ Telegraph Ducker ] #MUFC

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


📊 || ሩበን አሞሪም የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ከሆነ ጊዜ ጀምሮ በፕርሚየር ሊጉ ዝቅተኛ Rating የተሰጣቸው ክለቦች 👇

◎ 6.33 - ሳውዛሀምፕተን
◎ 6.36 - አይፕሲች ታውን
◎ 6.36 - ሌስተር ሲቲ
◉ 6.51 - ማንቸስተር ዩናይትድ

👉 || ማንቸስተር ዩናይትድ ከሌስተር ሳውዛሀምተን እና ከ አይፕሲች ታውን ብቻ ነው የሚሻለው !

[ WHO SCORED ] #MUFC

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


JUST IN

ማርከስ ራሽፎርድ ከሩበን አሞሪም ጋር ምንም ችግር የለበትም እናም ለቡድኑ የቻለውን ሁሉ 100% ለመስጠት ዝግጁ ነው።

[ChrisWheelerDM]

@Manchester_unitedfansz
@Manchestee_unitedfansz


ዶርትሙንድ ለማርከስ ራሽፎርድ በውሰት ውል ለማስፈረም ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር በቀጥታ ተገናኝተዋል።

ሆኖም ግን ለራሽፎርድ የደሞዙ ክፍያ ለሌሎች ነገሮች ቢያንስ ከ€8-10m መክፈል ስለሚኖርበት እናም ከጃሚ ጊተንስ ጋር በተመሳሳይ ቦታ ስለሚጫወቱ አሁንም በማስፈረሙ ጉዳይ ላይ ዶርትመንዶች ጥርጣሬ አለባቸው።

[Plettigoal]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


ማርከስ ራሽፎርድ አሁንም በማንችስተር ዩናይትድ ተመራጭ ለመሆን ዝግጁ ሲሆን ለክለቡ መጫወትም ይፈልጋል። ራሽፎርድ ፊትነሱን ለመጠበቅ ተጨማሪ የግል ልምምዶችን ሲሰራ ቆይቷል።

[Samuel Luckhurst, MEN]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

17k 0 4 80 591

ክለባችንን ይቀላቀላል እየተባለ የሚገኘው ዶርጉ በጣሊያኑ ክለብ ኢንተርሚላንም እንደሚፈለግ እውቁ ጣሊያናዊው ጋዜጠኛ ዲማርዚዮ ዘግቧል።

እንደ ዲማርዚዮ ዘገባ ከሆነ

ኢንተር ሚላን ፓትሪክ ዶርጉን ከሌቼ ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

የተጨዋቹ ወኪል በቅርቡ ሚላን ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። ሲል አስነብቧል።

[DiMarzio]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


ማንችስተር ዩናይትድ የፓትሪክ ዶርጉን ዝውውር ለማፋጠን ቀጥተኛ ንግግር ጀምሯል፤ ሩበን አሞሪምም ድጋፉን ሰጥቷል!

ማንችስተር ዩናይትድ የሌቼን የግራ መስመር ተከላካይ ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም ከክለቡ ባለስልጣናት ጋር ቀጥተኛ ንግግር ጀምሯል። እንደ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘገባ ከሆነ፣ ማን ዩናይትድ በዚህ ሳምንት ከሌቼ ጋር ፊት ለፊት በመገናኘት ቀጥተኛ ንግግር መጀመሩን አረጋግጧል። ይህ የሚያሳየው ክለቡ ለዝውውሩ ትልቅ ትኩረት መስጠቱን ነው።

ከዚህም በተጨማሪ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለዶርጉ ዝውውር ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። አሞሪም ዶርጉን በቡድናቸው ውስጥ እንዲካተት እንደሚፈልጉና በዝውውር ዝርዝራቸው ውስጥም ጠንካራ እጩ እንደሆነ ገልጸዋል። ይህ የአሰልጣኙ ድጋፍ ዝውውሩን ለማፋጠን ትልቅ ሚና ይኖረዋል።

ፓትሪክ ዶርጉ በግራ መስመር ተከላካይነት የሚጫወት ሲሆን፣ በወጣትነቱ ጥሩ ብቃት በማሳየት በርካታ የአውሮፓ ክለቦችን ቀልብ ስቧል። ማንችስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ለማጠናከር ይህን ተጫዋች ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አለው።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


በፓትሪክ ዶርጉ ዝውውር ጉዳይበማንቸስተር ዩናይትድ እና በሊቼ መካከል ውይይቶች እየተደረጉ ነው።

Jason Burt [Telegraph]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


አንቶኒዮ ኮንቴ ጋርናቾን ለማስፈረም ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። ማንቸስተር ዩናይትዶች ትልቅ የሆነ የዝውውር ዋጋ እየጠየቁ ነው። ስምምነቱ እውን እንዲሆን ናፖሊዎች ትልቅ የሆነ ፕሮፖዛል ማቅረብ አለባቸው።

[FabrizioRomano]


ቼልሲ እና ናፖሊዎች በግልፅ ለማስፈረም እየጣሩ እንደሆነ ማሳያ ነው። ክለባችንም ቢሆን ሚፈለገው ዋጋ ከቀረበላቸው ለመሸጥ እንደማያመነቱ ማሳያ ነው።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


📊 || Who Scored ቁጥሮችን እና የተለያዩ መረጃዎችን መሰብሰብ ከጀመረ ጊዜ አንስቶ ከ 2009 - 2010 የውድድር ዘመን ጀምሮ ...... የማንቸስተር ዩናይትድ በረኛ ሆነው በጨዋታ ዝቅተኛ ፐርፎርማንስ ያሳዩ እና ዝቅተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው በረኞች !

◎ 4.28 - Lindegaard vs West Brom በ 2012 - 2013 የውድድር ዘመን

◎ 4.34 - De Gea vs Liverpool በ 2022 - 2023 የውድድር ዘመን

◉ 4.37 - Onana vs Nottingham Forest በ 2023 - 2024 የውድድር ዘመን

◉ 4.41 - Onana vs Brighton በትላንትናው ጨዋታ 2024 - 2025

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz

16k 0 0 10 103

#Update

ቼልሲ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ስለማስፈረም ሁኔታን በተመለከተ በቀጥታ ማንቸስተር ዩናይትድን አነጋግረዋልል፣ እናም ተጨማሪ ንግግሮች በቅርቡ ይጠበቃሉ።

Fabrizio Romano

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


የአሌሃንድሮ ጋርናቾ ወኪሎች የረጅም ጊዜ የወደፊት ዕጣፈንታውን ከግምት ውስጥ በማስገባት አማራጮችን እየተመለከቱ ነው፣ በተለይ ሚፈለገውን የዝውውር ዋጋው ሚያሟላ ክለብ ካለ ሊያጤኑበት ይገደዳሉ።

ወኪሎቹም ብዙ የሌሎች ክለቦችን ጥያቄዎች እየተቀበሉ ይገኛሉ።

[SKY SPORT] Melissa Reddy

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

Показано 20 последних публикаций.