ማንችስተር ዩናይትድ አደም ዋርተንን ለማስፈረም ፍላጎት አሳዩ
ማንችስተር ዩናይትድ የክሪስታል ፓላስን አማካይ ተጫዋች አደም ዋርተንን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ዴይሊ ሜይል ዘግቧል። ዩናይትዶች ለወጣቱ ተስፈኛ አማካይ ፍላጎት ያሳዩት በቅርቡ ሲሆን ዝውውሩን ለማሳካት ምን ያህል እንደሚሄዱ እስካሁን አልታወቀም።
@Manchester_unitedfansz