ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Telegram


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዝማሬዎችን በዚህ ቻናል ስለማቀርብ እንድትከታተሉኝ
በእግዚአብሔር ስም እጋብዛለሁ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


መልካም ምክር
https://youtu.be/ewNRpAFIlQ8
መምህር አንድነት አሸናፊ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
እጅ ማስፈታት |መስጠት ማለማመድ |መልካምነትን በእጃቸው መግለጽ መምህር አንድነት አሸናፊ ክርስቲያናዊ ቤተሰብ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

ክፍል ፩
https://youtu.be/6hPhr3uZQY4
ክፍል ፪
https://youtu.be/XkgaRrOwgtU
ክፍል ፫
https://youtu.be/-MDipOlztis
ክፍል ፬
https://youtu.be/TBOKyoVd1Vc
ክፍል ፭
https://youtu.be/yxHIZ21FdT8
ክፍል ፮
https://youtu.be/WMx3XT46kjI
ክፍል ፯
https://youtu.be/mPJjMw1Xwt8
ክፍል ፰

ክፍል ፲
https://youtu.be/NrV7MXjTufs
ክፍል ፲፩
https://youtu.be/TH4zqfoj2o8

👉🍀ክርስቲያናዊ ቤተሰብ🍀
በዚህ በክርስቲያናዊ ቤተሰብ ተከታታይ ትምሕርቶች ለብዙ ኦርቶዶክሳውያን አስተማሪ የሆኑ ቤተሰብ የሕይወት ተሞክሯቸውን የሚያካፍሉበት መርሐ ግብር ነው።
  🍀ክርስቲያናዊ ቤተሰብ🍀
➤ምንድነው? አኗኗሩስ ምን መምሰል አለበት?
➤ክርስቲያን ቤተሰብን እንዴት ይመሩታል?  
➤ልጆቾን እንዴት ይቀጡአቸዋል? ቅጣት ያስፈልጋልን?
➤ከስድስት ወር እስከ ሁለት ዓመት ያሉ ቭ ፍቅር እንዴት እንስጣቸው?
➤ከሁለት ዓመት እስከ ስድሰት ዓመት ላሉ ህፃናት ፍቅርን እንዴት እንሰጣቸዋለን?
➤ለህፃናት ከአቅማቸው በላይ ብንናገር ምን ሊሆኑ ይችላሉ?
➤ከአራት ዓመት እስከ ስድስት ዓመት ያሉ ህፃናት ትምሕርት የሚጀምሩበት እድሜ በመሆኑ ፍቅር እንዴት ነው የምንሰጣቸው?
➤ህፃናት ጨለማ ቤት እና ጩኸት ይፈራሉ::


3️⃣0️⃣
ሊንኩን ይጫኑና የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስን ታሪክ ያድምጡ
https://youtu.be/5wO5ddJUyIg?si=Rv9XWNrVagX7yKYH
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ
"በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል!"
(ሉቃ 1፥1)

እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።


2️⃣9️⃣የአቡነ ዮሐንስ ዘጸገሮ ሙሉውን ገድልና ተአምር ያድምጡ
https://youtu.be/FIKrJbBhttw?si=0zEsiOR_FJSujQhQ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
በረከታቸው ይደርብን


https://youtu.be/lZf9LbjHi6o
በኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች | ትውፊትን መጠበቅ |የቃልና :የህይወት ትምህርት - መምህር ሥልት ወርቁ (Live)

👇Youtube👇
https://www.youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q/featured
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ዩቱዩብ ቻናል👉በላይክ👉 ሼር👉 ሰብስክራይብ👉ሱፐር ቻት 👉ሜምበር በመሆን ሚዲያችንን በቅንነትእናበረታታ  እናመሠግናለን


https://youtu.be/5oyhl27azJU
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ጥር 28 በዓለ አማኑኤል ለምን ይከበራል? እንኳን ለጌታችን አማኑኤል ክርስቶስ ዓመታዊ የተአምር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።


https://youtu.be/GNGZuq2t5Uo
በሙሐዘ ስብሀት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ


ይህንን ሊንክ ተጭነው ድርሳነ መድኅኔአለምን ያድምጡ
https://youtu.be/HcfTqKaFYak?si=r5q_ukopgowWKW4O
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️


🔸የቅዱሳንን ገድል ያድምጡ
❤ አቡነ ሀብተማርያም ኢትዮጵያዊ❤
https://youtu.be/m8ALp31FTAc?si=uUKgg66bk3-7Jd9u
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
አምላከ አቡነ ሀብተ ማርያም በከበረ ቃል ኪዳኑ ይጠብቀን:: ከርስቱም አያናውጠን:: ከበረከቱም ይክፈለን::
ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍሥሃ አይንሳን::


ተመስገን
https://youtu.be/QOzoGCCQ_-s
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
zemarit Mirtnesh Tilahun
https://youtube.com/shorts/Xj6uiS8EAjo
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@mirtnesh-tilahun?si=UnT1cFr7O9PO289d
👆👆👆👆👆👆👆👆☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይህ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን የዩቲዩብ ቻናል ነው #subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!


https://youtu.be/pQMNn-gwXS8?si=ae__k6PlGY-hzTOV
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሙሉው ገድለ መርቆሬዎስና ተአምር
🌹🌹 ጥር ፳፭ [25] ቀን 🌹🌹

† እንኳን ለታላቁ #ሰማዕት_ቅዱስ_መርቆሬዎስ [ ፒሉፓዴር ] ዓመታዊ የተአምር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። †
ሙሉውን ገድለ መርቆሬዎስን የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ

አምላከ ቅዱስ መርቆሬዎስ በከበረ ቃል ኪዳኑ ይጠብቀን:: ከርስቱም አያናውጠን:: ከበረከቱም ይክፈለን::
ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍሥሃ አይንሳን::


የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
https://youtu.be/EFmxretZJSE?si=pcUk7XDjL7Ohfof0
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ




https://youtu.be/EFmxretZJSE
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ /The book of I kings /ሙሉ ምንባብ ከጽሑፍ ጋር/audio bible with scrolling text/
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን  የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መጽሐፍ ቅዱስ የማንበብ ልምዳችንን እናዳብር። ለዚህም ይረዳን የመጽሐፍ ቅዱስን ሙሉ ምንባብ በጽሑፍና በድምጽ አዘጋጅተናል። ይማሩበት ዘንድ
ጋብዘንዎታል።
ቅዱስ ቃሉን ያድምጡ
ከዚህ በፊት የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት

ኦሪት ዘፍጥረት
https://youtu.be/1TmICKrTPHU?si=qpOTDsUVnxyPILRs

ኦሪት ዘጸአት
https://youtu.be/n0j57yADMq4?si=jy4EAB7b8CWaZdr3

ኦሪት ዘሌዋውያን
https://youtu.be/-iybx9Btz5c
ኦሪት ዘኁልቁ
https://youtu.be/C7CnKhHf6qQ
ኦሪት ዘዳግም
https://youtu.be/ppHrEg4KIeM
መጽሐፈ ኢያሱ
https://youtu.be/mbrUebkGPH8?si=UuXt7T02XvHS-QEm

መጽሐፈ መሳፍንት
https://youtu.be/9l0ateXJA8c?si=JSv1ZuIRb3vG_x31

መጽሐፈ ሩት
https://youtu.be/jq3MBxRFvIQ?si=bqyl0eREwyy5-mO_

መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
https://youtu.be/avLB0ao1jo8?si=MqnGhEWEZcFCL4Au

መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
https://youtu.be/IH3FwHeUP44?si=Ls6Ud2TX2mohELN8

Youtube👇

መክሊት ዘተዋሕዶ

https://youtube.com/@meklit-the-tewahido?si=yx18-gLznU282SXh

https://t.me/Mklitthetewahido


https://youtu.be/FYI1IuBnSzg
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ጥር 24 ስለምን ይከበራል ?የአቡነ ተክለሃይማኖት የህይወት ታሪክና ተጋድሎ/

◦ ስባረ ዐጽሙ ለ ተክለሃይማኖት
እንኳን አደረሳችሁ!!!
በዚህ ዕለት አባታችን ተክለ ሃይማኖት ለ22 ዓመታት በጸሎት የቆሙበት ቀኝ እግራቸው መሠበሩንና በአንድ እግራቸው ለ7 ዓመታት ቆመው መጸለያቸውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታስባለች:: የአባታችንን ሙሉ ታሪክ የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ

የጻድቁ አባታችንን ረድኤት በረከታቸውን
ያሳድርብን። አሜን!


ጥር 2️⃣3️⃣
የልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ታሪክ እነሆ
https://youtu.be/F_l29sWBSXk?si=Nyi4F8hIk4-bNbyv
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌💌
ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ እነሆ
መዝሙረ ዳዊት 1-150
https://youtu.be/4ds0sWbNUuU?si=IAJoPNONA5tu_DK6
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌
ወር በገባ በ23 ቅዱስ ዳዊት ወርሐዊ መታሰቢያው ነው።
በረከቱ ይደርብን


ሙሉው ድርሳነ ዑራኤል
https://youtu.be/wyH67VsE1-k?si=YMDHEV99WrDbJzvK
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

22🕯🕯
ቅዱስ ዑራኤል ለነቢዩ ዕዝራ ጽዋዓ ልቡና ያጠጣዉ ጥበብና ማስተዋልን የሰጠዉ የጠፉትን ቅዱሳት መጻህፍትን በቃሉ አጥንቶ እንደገና እንዲጽፋቸዉ የረዳዉ መልአክ ነዉ (ዕዝ ሱቱኤል13፥39)
ቅዱስ ዑራኤል ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅዋን ህጻኑን ኢየሱስ ክርስቶስን ይዛ ለስደት በተነሳች ጊዜ ከምድረ እስራኤል ወደግብጽ ከዚያም ወደ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እየመራ ያመጣት መልአክ ነው።
(ድርሳነ ዑራኤል 26 ምዕ 4)
ቅዱስ ኡራኤል ሆይ
"ተራዳኢነትህ ሀገርን ከጥፋት ሕዝብን ከስደት ያድናልና ፡ ዑራኤል ሆይ ከፈጣሪ ይቅርታን አስገኝተህ የኃጥአንን ነፍስ የምትጎበኝ ነህና በዚያች የቁርጥ ፍርድ ቀን የሲኦልን ደጃፍ እንዳናይ ስለእመቤታችን ድንግል ማርያምና ስለልጅዋ ስለመድኃኔዓለም በቃል ኪዳንህ እንማጸንሐለን ።"(መልከአ ዑራኤል ቁ.፲፩እና፲፱ )


https://youtu.be/j4IysWAgKSI
አስታረቀ ማርያም
https://youtu.be/kXE07Hmnd7Y
የዮሐንስ ወጣቶች አስተርዮም ይደገማል
https://youtu.be/Gis_hpXSmac
ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
Zeab menifesawi mezimuri beti
Zeab Spiritual songs


https://youtu.be/OSFlwY9y-so
➤ቀስተ ደመና
https://youtu.be/KLjwI2kZHqY

➤በልቧ ትጠብቀው ነበር
https://youtu.be/onsyY6SyQqs

➤መሰልኩሽ ባማረ በተወደደ
https://youtu.be/MZy6xnYtruY 

➤ድንግል እናቴ ነዬ ድረሽልኝ
https://youtu.be/8aqcSebncAY

➤ማር ማር አለው ከንፈሬን
https://youtu.be/s1guOonSX_o
➤እንደምን ቻልሽው ያንን
https://youtu.be/0du9Gbnr7xg

➤ሰላም ልበልሽ
https://youtu.be/5QQpKV4uDo4

➤እመቤቴ ሆይ
https://youtu.be/x-FQVdde1no

➤ስምሽን ለልጅ ልጅ
https://youtu.be/NeMRBKrPiMM

➤እኔም እንደሐና ልቤ በአንተ ጸና
https://youtu.be/WbrrJAFSPqg

➤በልብሽ የእሽታ መንፈስ
https://youtu.be/a37S58RO2GQ

➤እመቤታችን የአንድዬ እናት
https://youtu.be/dyiAmDihoUI

➤ድንግል ምን መታደል ነው
https://youtu.be/ACHiEdtsblM


ማርያም
https://youtu.be/zDmUrSjBVCI

ለአፌ ጥበብን | ድል አለ በስምህ | መዓዛ ሰናይ | (Live)
https://youtu.be/wIPhZBKw6EQ
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ዓመታዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ።አሜን. አሜን.. አሜን.
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (አዲሱ ዝማሬ ተለቋል)
https://youtu.be/-Y8JIUuxCsc


https://youtu.be/L1W99JCHUNQ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዕረፍተ ድንግል/አስተርእዮ ማርያም /
እንኳን ለእመቤታችን ንጽሕት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን


የዮሐንስ ወጣቶች አስተርዮም ይደገማል
https://youtu.be/Gis_hpXSmac
ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
Zeab menifesawi mezimuri beti
Zeab Spiritual songs
thttps://t.me/joinchat/RiIX5Mj2GcV5M8GX
Subscribe Share Like

Показано 20 последних публикаций.