ጥር 1
https://youtu.be/HI_G1hKj6kw?si=ifm-IEqhqOBfHVff
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሙሉው ገድለ እስጢፋኖስ
💌እንኳን ለቅዱስ "እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 💌
💌💌💌💌💌💌
✞እስጢፋኖስም ጸጋንና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር . . . አንዳንዶቹ ተነስተውእስጢፋኖስን ይከራከሩት ነበር:: ይናገርበት የነበረውንምጥበብና መንፈስ ይቃወሙ ዘንድ አልቻሉም:: በዚያን ጊዜ
በሙሴላይ: በእግዚአብሔርም ላይ የስድብን ነገር ሲናገር ሰምተነዋል የሚሉ ሰዎችን አስነሱ . . . በሸንጐም
የተቀመጡት ሁሉ ትኩር ብለው ሲመለከቱት እንደ መልአክ ፊት ሆኖ ፊቱን አዩት::
(ሐዋ. 6:8-15)
💌💌💌💌💌💌💌
ዩቱዩብ ቻናሉን #subscribe#like#_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም በየዕለቱ የቅዱሳንን ታሪክ ያድምጡ