✅ከአንድ ሰው ጋር በሀሳብ ስላልተስማማን ብቻ ስሙን ለማጥፋት አንሩጥ። በስድብ፣ በሀሜትም ይሁን ዝናውን ለማፈራረስ አንድከም። ክብሩን ለማውረድ አናሲር። ሰላም ለማሳጣት አናውጠንጥን። ሙስሊም የሆነ ሰው ሁለመናው የተከበረ ነው። አላህ መልካም ባሮቹን ሲነኩበት በእጅጉ ይቆጣል። ከቁጣው ፊት ችሎ የሚቆም ካለ ደጋግ አማኞችን ይዳፈር። የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በሀዲሳቸው አላህ(ሱብሃነሁ ወተዐላ) እንዲል ብሏል ብለዋል፦
🟠مَنْ عَادَى لِي وَلِيًّا فَقَدْ آذَنْتُهُ بِالْحَرْبِ
🔘አንድን የኔን ባሪያ ጠላቱ አድርጎ የያዘን ጦርነት አውጄበታለሁ
📚✿・⁺ [ ቡኻሪ ]
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤✅ᢀ @Muslimchannel2 💌
🟠مَنْ عَادَى لِي وَلِيًّا فَقَدْ آذَنْتُهُ بِالْحَرْبِ
🔘አንድን የኔን ባሪያ ጠላቱ አድርጎ የያዘን ጦርነት አውጄበታለሁ
📚✿・⁺ [ ቡኻሪ ]
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤✅ᢀ @Muslimchannel2 💌