#እስልምና 🤍
✅:በዓልይ እና በሙዓውያ መሃል የተከሰተውን ተከሰተ። ይህንን ክፍተት እንደ አጋጣሚ ለመጠቀም የፈለገው የሩም ንጉስ ወደ ሙዓዊያ ቀጣዩን ደብዳቤ ላከ።
ይላል።
✅:ታላቁ ሰሓብይ ሙዓዊያ አላህ ስራውን ይውደድለትና የሩሙ ንጉስ ለላከው ደብዳቤ ምላሽ ባጭሩ እንዲህ ብሎ መለሰለት፦
منفول
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙
✅:በዓልይ እና በሙዓውያ መሃል የተከሰተውን ተከሰተ። ይህንን ክፍተት እንደ አጋጣሚ ለመጠቀም የፈለገው የሩም ንጉስ ወደ ሙዓዊያ ቀጣዩን ደብዳቤ ላከ።
"በእናንተ እና በዓልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ መሃል የተከሰተውን ሰምተናል። እኛ እንደ ምናውቀው ደግሞ እናንተ ከዓልይ የበለጠ ለመሪነት የተገባችሁ ናችሁ። ያንተ ትዕዛዝ ከሆነ ወታደሮቼን ልላክና የዓልይን ጭንቅላት ይዘውልህ ይምጡ።”
ይላል።
✅:ታላቁ ሰሓብይ ሙዓዊያ አላህ ስራውን ይውደድለትና የሩሙ ንጉስ ለላከው ደብዳቤ ምላሽ ባጭሩ እንዲህ ብሎ መለሰለት፦
"ወንድማማቾች ተጨቃጨቁ። አንተ ምን አግብቶህ ነው በመሃላቸው የምትገባው😀ከእንዲህ ዓይነት ንግግር የማትቆጠብ ከሆነ; የፊተኛው አንተ ዘንድ, የኋለኛው እኔ ዘንድ የሚደርስ ሰራዊት ልኬልህ ጭንቅላትህ አምጥቶልኝ ለዓልይ ስጦታ እሰጠዋለሁ!!"
منفول
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙