#Financial_freedom(💸 ነፃነት)📊
💡:ከሙዝ እና ከገንዘብ እንዲያማርጥ ብለህ ፊትለፊቱ ብታስቀምጥ ዝንጀሮ ያለጥርጥር የሚመርጠው #ሙዝን ነው፡፡ ምክንያቱም #ገንዘቡ ብዙ ሙዝ መግዛት እንደሚችል አያስብማ፡፡
😀:አንዳንድ ሰዎችም እንዲሁ ናቸው፡፡ ለምሳሌ በአንድ የሥራ ፕሮጀክትና #በደሞዝ መካከል ብታማርጣቸው የሚመርጡት #ደሞዝን ነው፡፡ ፕሮጀክቶች ጊዜ ቢወስዱም ከደሞዝ የበለጠ ገቢ እንደሚያመጡና ሕይወትን እንደሚለውጡ አያስተዉሉም፡፡ ቢያስተዉሉም አይደፍሩም፡፡
✉️:ሰዎችን በድህነት እንዲማቅቁ ከሚያደርጓቸው ነገሮች መካከል ከሥራ ፕሮጀክቶች የሚገኙ ዕድሎችንና ትርፎችን በአግባቡ አለመማራቸው ነው፡፡ #በትምህርት ቆይታቸው ዕድሜያቸውን በሙሉ ሲማሩ ያሳለፉት ሥራ መፍጠርን ሳይሆን #በደሞዝ ለመቀጠር ነው፡፡ በዚህም የተነሳ ራሣቸውን ከማስተማር ይልቅ በሌሎች መማርን መረጡ፡፡ ሌሎች በነርሱ ያድጋሉ፡፡
✅:እርግጥ ነው ደሞዝ ከድህነት ሊያወጣ ይችላል፡፡ ነገር ግን ሀብታም ሊያደርግ አይችልም፡፡ በቀን ዉስጥ ለ8 ሰዓታት የሚሠራ የመንግሥት ሠራተኛ ሙሰኛ ካልሆነ በስተቀር መቼም ቢሆን ሀብታም ሊሆን አይችልም፡፡
منقول
አላህ መንገዱን ይክፈትልን !
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙