#ማስታወሻ ✉️
✅¹:ቀናችንን ከምንጀምርባቸው ነገሮች ሁሉ ሶላት እና ዚክር ምርጦቹ ናቸው ৲
✅²:ስንወጣም ሆነ ስንገባ በሁሉም ሁኔታችን ዉስጥ ነቢያችን ላይ ሶለዋት ማውረድ አንርሳ ৲
✅³:ብናጠፋም ባናጠፋም ምላሣችን ሌት ተቀን የአላህን ምህረት ከመለመን እንዳይቦዝን ৲
✅⁴:ማንኛውንም ቃል ከመናገራችን በፊት ቃላቶቻችንን የሚመዘግቡ መላእክት አጠገባችን እንዳሉ አንዘንጋ৲
✅⁵:ከብዙ ነገር ብንሳነፍ እንኳ ከዱዓእ ከመሳነፍ እንጠንቀቅ። ከብዙ ነገር ተስፋ ብንቆርጥ ከአላህ እዝነት ግን አንቁረጥ።
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙